በቢሾፍቱ ፣ ሱሉልታ እና ሰንዳፋ በኬ ከተሞች ሃገራዊ ለውጡን በመደገፍ የተካሄዱ ሰልፎች
https://www.youtube.com/watch?v=ub8OwPFkITo
በሃዋሳ ከተማ ሃገራዊ ለውጡን በመደገፍ የተካሄደው ሰልፍ
https://www.youtube.com/watch?v=y4u2H4Fw4nI
የኢጋድን ትዕግስት የፈተነው የጁባ ፖለቲካ እና የሽግግር መንግስት ምስረታው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢጋድ አሸማጋይነት የሚካሄደው የደቡብ ሱዳን የሽግግር መንግስት ምስረታ ነገ በጁባ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ከሱዳን ነጻነቷን ካወጀች 10 አመት ያልሞላት ደቡብ ሱዳን ነፃ ሀገር ሆና የራሷን ሰንደቅ ዓላማ በጁባ ካውለበለበች ሁለት ዓመት በኋላ…
ሳዑዲ ዓረቢያ ከየመን የተወነጨፈ ሚሳኤል ማክሸፏን አስታወቀች
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ ከየመን የተወነጨፉ በርካታ ሚሳኤሎች ማክሸፏን አስታወቀች።
ሳዑዲ መራሹ ጥምር ጦር እንዳስታወቀው፥ ሚሳኤሎቹ ከየመን ሃውቲ አማጽያን የተወነጨፉ ናቸው።
ከተሞች ላይ ያነጣጠሩ ናቸው የተባሉት ሚሳኤሎች ከመዲናዋ ሰንዓ…
የጤና ሽፋን ተደራሽነትን ማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር እና የዓለም ጤና ድርጅት አጠቃላይ የጤና ሽፋን ተደራሽነትን ለማስፋት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ።
ስምምነቱን የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ ተወካይ ዶክተር ባውሬማ ሃማ ሳምቦ…
በፕሪሚየር ሊጉ ሃዲያ ሆሳዕና ጅማ አባጅፋርን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ዛሬ አንድ ጨዋታ ተካሄዷል።
በሊጉ ግርጌ ላይ የሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና በጅማ አባጅፋርን በሃዋሳ ስታዲየም አስተናግዶ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
የሃዲያ ሆሳዕናን ብቸኛ የማሸነፊያ…
በአማራ ክልል ከ720 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በአደገኛና መጤ አረም ተይዟል
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ720 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በአደገኛና መጤ አረም መያዙን የአማራ ክልል የእፅዋት ዘርና ሌሎች ግብርና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ኳራንታይን ገለፀ።
የክልሉ የእፅዋት ዘርና ሌሎች የግብርና ግብዓቶች ቁጥጥር ኳራንታይን…
ብሄራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ማብሰሪያ ስነ ስርዓት እሁድ ይካሄዳል
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ማብሰሪያ ስነ ስርዓት የፊታችን እሁድ ይካሄዳል።
ፕሮግራሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ነው የሚካሄደው።
የሰላም ሚኒስቴር መርሃ ግብሩን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፥…