ህዝባዊ ውይይቶች ለመቀራረብ እና ለመፍትሄ
https://www.youtube.com/watch?v=fY5t4UmW9nw&t=139s
የዘገየው የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የዋና ግቢ ግንባታ
https://www.youtube.com/watch?v=N6Af6XE-2Is&t=27s
የመንገዶች ባለስልጣን ያስገነባውን ቋሚ የማሳያ ማዕከል አስመረቀ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ያስገነባውን ቋሚ የማሳያ ማዕከል አስመረቀ።
ማዕከሉ የተቋሙን የታሪክ ሂደት፣ ለሀገር ያበረከተውን አስተዋጽኦ እና በየዘመኑ የነበሩ ሂደቶችን በሰነድ እና በቁስ አካላት አካቶ የያዘ ነው።
በተጨማሪም የተቋሙን…
ለሳምሰንግ ጋላክሲ ተጠቃሚዎች የደረሰው ያልታወቀው መልዕክት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም ላይ የሚገኙ የሳምሰንግ ጋላክሲ ስልክ ተጠቃሚዎች በትናንትናው ዕለት በስህተት ለመረዳት አስቸጋሪ ነው የተባለ የ1 ቁጥር መልዕክት ወደ ስልካቸው ገብቷል።
ይህም በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ በርካታ የጋላክሲ ስልክ ተጠቃሚዎች ዘንድ ብዥታን…
የመድሀኒቶችን የጎንዮሽ ጉዳትና የአጠቃቀም ችግር ለማቃለል 6 ማዕከላት ተቋቋሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመድኃኒቶችን የጎንዮሽ ጉዳትና የአጠቃቀም ችግር ማቃለል የሚያስችሉ ስድስት ማዕከላት ማቋቋሙን የኢትዮጵያ የምግብና መድሃኒት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
በኢትዮጵያ ከመድኃኒት አጠቃቀም ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እየተደረገ…
ለሁለት ቀናት የተካሄደው የቡና ምርምርና ልማት ሲምፖዚየም ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲላ ዩኒቨርሲቲ ሲካሄድ የነበረው የቡና ምርምርና ልማት ሲምፖዚየም የመስክ ምልከታ በማከናወን ተጠናቀቀ።
በሲምፖዚየሙ ላይ የአየር ንብረት ለውጥ በቡና ምርታማነት ላይ እያስከተለ ያለውን ተፅዕኖ የሚመለከትና ሌሎች ጥናታዊ ፅሑፎች ቀርበው…
ለህዝብ ጥያቄ ዘላቂ ምላሽ የመስጠት ዝግጁነት
https://www.youtube.com/watch?v=Q-yhV1H2oWQ&t=16s