Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሞና አማራ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና ምሁራን ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሞና አማራ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና ምሁራን ውይይት ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ ለሁለት ቀናት በቆየው ሁለተኛው የጋራ መድረክ በዜጎች ደህንነት ላይ ልዩነትን በማጥበብ የጋራ ጉዳዮችን ይዞ መሄድ በሚል ሃሳቦች ላይ ምክክር ተደርጓል፡፡…

በአማራ ክልል በ2 ነጥበ 3 ቢሊየን ብር የሚከናወነው 2ኛው አንድ ቋት ዋን ወሽ ፕሮግራም ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2 ነጥበ 3 ቢሊየን ብር የሚከናወነው 2ኛው አንድ ቋት ዋን ወሽ ፕሮግራም ተጀመረ። በፕሮግራሙ ላይ የክልሉ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ልማት፣ የገንዘብና ኢኮኖሚ እንዲሁም የትምህርት ቢሮ አመራሮችን ጨምሮ የወረዳ፣ የዞን እና…

ኢትዮጵያ በግማሽ ዓመቱ 39 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ብድርና እርዳታ ማግኘቷ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በ2012 ግማሽ በጀት ዓመት 39 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ብድርና እርዳታ ማግኘቷን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ ብድሩ የተገኘው ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት እና ሀገራት መሆኑን አስታውቋል።…