የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ። ሹመቱ ጨፌ ኦሮሚያ እያካሄደ ባለው መደበኛ ጉባኤ የጸደቀ ሲሆን፥ አቶ ሽመልስ አብዲሳም ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሆነው የተሾሙት አቶ ሽመልስ አብዲሳ…
ቴክ የሰውነት ሙቀትን የሚለይ ሮቦት ተሰራ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና ተመራማሪዎች ያልተለመደና ወጣ ያለ የሰውነት ሙቀትን የሚለይ ሮቦት ሰርተዋል። አዲሱ ሮቦት ሰው በብዛት በሚሰበሰብባቸው ስፍራዎች ከተለመደው ወጣ ያለ የሰውነት ሙቀት ያለባቸውን ሰዎች መለየት የሚችልና ማንነታቸውን የሚያነብ ነው ተብሏል።…
የዜና ቪዲዮዎች ኢህአዴግ ትናንት ዛሬና ነገ – ከአግላይነትና ተገላይነት ወደ ውህደት (ክፍል ሁለት) Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=_Zvmb8rkTQw
የዜና ቪዲዮዎች ከትግራይ ክልል ብልጽግና ፓርቲ አመራርና አባላት የተሰጠ መግለጫ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ShuNx3yNXGI
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን የነዳጅ መያዣ ውስጥ ቁርጥራጭ ተገኘ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን የነዳጅ መያዣ (ታንከር) ውስጥ ቁርጥራጭ ቁሳቁሶች ተገኙ። ቁርጥራጮቹ የተገኙት ለተለያዩ አየር መንገዶች ሊሰጡ በተዘጋጁ አዳዲስ የኩባንያው ምርቶች ላይ ነው ተብሏል። ሁኔታው በቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን…
የሀገር ውስጥ ዜና ማይክ ፖምፔዮ የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ በኢትዮጵያ ላለፉት ሁለት ቀናት ያካሄዱትን ጉብኝት አጠናቀቁ። ማይክ ፖምፔዮ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ሲመለሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…
ጤና ያልተመጣጠነ አመጋገብ እና የአየር ንብረት ለውጥ በህጻናት ላይ ስጋት ደቅኗል – ተመድ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የንጥረ ምግብ አቅርቦት እጥረት እና የአየር ንብረት ለውጥ በሁሉም ሕፃናት ላይ ስጋት መደቀኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ። ከተመድ፣ ከዓለም ጤና ድርጅት እና ላንሴት ሜዲካል ጆርናል የተውጣጣ ቡድን በጋራ ባወጣው ሪፖርት የስነ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጨፌው የረቂቅ ሕግ አዘገጃጀት ሥርዓትን የሚወስን አዋጅን አጸደቀ Meseret Demissu Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ በሁለተኛ ቀን ውሎው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የረቂቅ ሕግ አዘገጃጀት ሥርዓትን ለመወሰን የወጣ አዋጅን ተወያይቶ አጸደቀ። አዋጁ የሚረቀቁ ሕጎች ጥራት፣ ግልፅነት፣ ተቀባይነት እና ተፈፃሚነት እንዲሁም በተመሳሳይ መልኩ እንዲከናወኑ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ብሪታኒያ ዝቅተኛ የሙያ ክህሎት ላላቸው ሰራተኞች ቪዛ እንደማትሰጥ ገለጸች Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሪታኒያ ዝቅተኛ የሙያ ክህሎት ላላቸው ሰራተኞች ቪዛ እንደማትሰጥ አስታወቀች። ከአውሮፓ ህብረት ጋር ከፈጸመችው ፍቺ በኋላ መንግስት አዲሱን የስደተኞች እቅድ ይፋ አድርጓል። በዚህም የብሪታኒያ መንግስት አሰሪዎች በዝቅተኛ የሰራተኛ ዋጋ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አንድነትና ሰላምን ለማረጋገጥ ክላሽና ታንክ ሳይሆን የሚያስፈልገው ልማትን ማረጋገጥ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን አንድነት እና ሰላም ለማረጋገጥ ክላሽና ታንክ ሳይሆን የሚያስፈልገው ልማትን ማረጋገጥ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ለነዋሪዎች መልዕክት አስተላልፈዋል።…