የሀገር ውስጥ ዜና ማይክ ፖምፔዮ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ተወካዮች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ተወካዮች ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በዴሞክራሲያዊ ስርዓት ውስጥ የሃይማኖት ነፃነት አስፈላጊነትን በተመለከተ መምከራቸው ነው የተገለጸው። የውጭ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በተመድ የሚደገፈው የሊቢያ መንግስት ከሰላም ድርድሩ መውጣቱን አስታወቀ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተመድ የሚደገፈው የጠቅላይ ሚኒስትር ፋይዝ አል ሳራጅ አስተዳደር ከጄኔቫው የሰላም ድርድር መውጣቱን አስታወቀ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፋይዝ አል ሳራጅን አስተዳደር እና ጄኔራል ከሊፋ ሃፍጣርን በስዊዘርላንድ ጀኔቫ እያደራደረ ይገኛል።…
ፋና ስብስብ በጎንደር ዙሪያ ወረዳ የኋላ እግር የሌለው ጥጃ ተወለደ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ጎንደር ዙሪያ ወረዳ የኋላ እግር የሌለው ጥጃ ተወለደ። ጥጃው በወረዳው በጺዮን ሰጓጅ ቀበሌ የተወለደ መሆኑን ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን ኮሙዩኒኬሽን ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ከዚህ ቀደም በፈረንጆቹ 2018…
የሀገር ውስጥ ዜና የየካቲት 11 ቀን 45ኛ ዓመት በመቐለ ተከበረ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /ህወሓት/ 45ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በመቐለ ከተማ ትግራይ ስታዲየም ተከበረ። ማለዳ ላይ በዓሉን በማስመልከት በሰማዕታት ሀውልት የክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና ነባር ታጋዮች የአበባ ጉንጉን አኑረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በለገጣፎ ለገዳዲ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለውጡንና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን በመደገፍ በለገጣፎ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ። በድጋፍ ሰልፉ በርካታ ቁጥር ያላቸው የለገጣፎ ለገዳዲ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል። ሰልፈኞቹ በመደመር የብልፅግና ጉዧችንን እናሳካለን፣ ሃገር በሃሳብና በስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖምፔዮ የአፍሪካ ሃገራት የስራ እድል ፈጠራን ለማሳደግ የግሉን ዘርፍ ማጠናከር እንደሚገባቸው ተናገሩ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ የአፍሪካ ሃገራት የስራ እድል ፈጠራን ለማሳደግ የግሉን ዘርፍ ማጠናከር እንደሚገባቸው ተናገሩ። በአፍሪካ የስራ እድል ፈጠራ እና በአህጉራዊ ምጣኔ ሃብት ላይ ትኩረት ያደረገ መድረክ ተካሄዷል።…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ከትግራይ ተወላጅ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ጋር ውይይት አድርገዋል Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=3tG6QiDo--0
የዜና ቪዲዮዎች የአማራ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ZlyO_ugTnDM
የዜና ቪዲዮዎች የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የአሜሪካ አቻቸው የጋራ መግለጫ Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=UU_1DNxayU8
የዜና ቪዲዮዎች ምርጫና የሲቪል ማህበራት ሚና Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Ymh_-iv0uyE