Fana: At a Speed of Life!

በጂቡቲ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጂቡቲ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው የተገኘባት ሌላኛዋ የአፍሪካ ቀንድ ሀገር መሆኗ ተገለፀ።   በቫይረሱ የተያዘው ግለሰብ ከአራት ቀን በፊት ጂቡቲ የደረሰ የስፔን ልዩ ሀይል አባል ሲሆን በትናንትናው ዕለትም ምርመራ ተደርጎለት…

የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል እንዲቋቋም የቀረበው ምክረ ሃሳብ ተቀባይነት ማግኘቱ ተገለጸ። በዛሬው ዕለት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ካውንስሉ የወንጌላውያን አማኞች አብያተ ክርስቲያናትን መብት እና ግዴታ ለማስከበር…

በመዲናዋ በ3 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች አቅም ለሌላቸው ነዋሪዎች ተሰጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በ3 ነጥ 2 ሚሊየን ብር ያስገነባቸውን 24 መኖሪያ ቤቶች አቅም ለሌላቸው ነዋሪዎች አስረከበ። የመኖሪያ ቤቶቹ በክፍለ ከተማው ወረዳ 13 መብራት ሐይል መጠለያ ተብሎ በሚጠራው…

ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በመዲናዋ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ኮሚቴ አቋቁሞ እየሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በመዲናዋ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በልዩ ሁኔታ ኮሚቴ አቋቁሞ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ኮሚቴው የውሃ እና ፍሳሽ ስራውን የሚቆጣጠር፣ የሚከታተል፣ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ሰራተኞች ደህንነት ላይ የግንዛቤ…

በ22 መድኃኒት ቤቶች እና መደብሮች ላይ እርምጃ ተወሠደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ230 መድኃኒት ቤቶችና መድኃኒት መደብሮች ላይ በተደረገ ድንገተኛ ቁጥጥር በ22 ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሠደ። የኮሮና ቫይረስ በሀገራችን መከሰቱን ተከትሎ በሸቀጦች ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ አካላትን የሚቆጣጠር  ግብረ ሃይል…