የሀገር ውስጥ ዜና በክልሎች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ ነው Meseret Demissu Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ እስካሁን በክልሎች ባይከሰትም ክልሎች ቫይረሱን ለመከላከል የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየሰሩ መሆኑን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ገልጸዋል። የዓለም የጤና ስጋት እና ወረርሽኝ የሆነው የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ በ6 ሰዎች…
ኮሮናቫይረስ የመከላከያ ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል እቅድ አወጣ Meseret Demissu Mar 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=oJGlN9rPd4g&t=6s
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ ለንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ማዘጋጃ የሚውል በቂ ቴክኒካል አልኮል መኖሩን አስታወቀ Tibebu Kebede Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር ኮርፖሬሽን ለንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ማዘጋጃ የሚያገለግል ከ3 ሚሊየን ሊትር ቴክኒካል አልኮል መኖሩን አስታወቀ። ኮርፖሬሽኑ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ አልኮሉ በፊንጫ እና መተሐራ ስኳር ፋብሪካዎች እንደሚገኝ አስታውቋል። አሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሃዋሳ ከተማ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ እና ባዕድ ነገር ቀላቅለው ለገበያ ባቀረቡ አካላት ላይ እርምጃ ተወሰደ Tibebu Kebede Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃዋሳ ከተማ የኮሮና ቫይረስን መከሰት ምክንያት በማድረግ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ እና ባዕድ ነገር በመቀላቀል ለገበያ ሲያቀርቡ በነበሩ አካላት ላይ እርምጃ ተወሰደ። የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ደቡብ ቅርንጫፍ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና 120 አዳዲስ የአንበሳ አውቶብሶች ወደ መዲናዋ ገቡ Meseret Demissu Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 120 አዳዲስ የአንበሳ አውቶብሶች ወደ ከተማዋ ገብተዋል። እነዚህ አዳዲስ አውቶብሶች መጨናነቅን በመቀነስ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚደረጉ ጥረቶችን ለመከላከል ያግዛል ተብሏል። ከገቡት ውስጥ 70 አውቶብሶች ዛሬ ወደ ስራ የገቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደብረ ብርሀን ከተማ ምክትል ከንቲባን ጨምሮ አምስት ባለሙያዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደብረ ብርሀን ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ደስታ አንዳርጌን ጨምሮ አምስት ባለሙያዎች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ። የከተማው ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ኮማንደር ታዬ ወልደጊዮርጊስ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥…
ፋና ስብስብ የሕንዱ የባቡር ኩባንያ ዝሆኖችን ለመታደግ የንብ ድምፅን እየተጠቀመ ነው Feven Bishaw Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንዱ የባቡር ኩባንያ ዝሆኖችን ከአካባቢው ለማራቅ የመንጋ ንብ ድምፅን እንደ ማስፈራሪያ እየተጠቀመ ነው። በሃገሪቱ ሰሜን ምስራቅ መንገድ የሚያቋርጡ ዝሆኖች በባቡር በሚደርስባቸው ግጭት ሳቢያ ለሞት እየተዳረጉ እንደሚገኙ ኩባንያው ገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሄራዊ የቤቶች ልማት ፈንድ ለማቋቋም እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ልማቱ ዘርፍ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት ለቤት ልማት ብቻ የሚያገለግል ብሄራዊ የቤቶች ልማት ፈንድ ለማቋቋም እየተሰራ መሆኑን የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የከተማ ልማትና ቤቶች ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ መስፍን…
የሀገር ውስጥ ዜና በከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ከኮሮና ቫይረስ ጋር የተገናኙ ጉዳዮችን የሚከታተል ግብረ ሃይል ተቋቋመ Meseret Demissu Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በሁሉም ከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ከኮሮና ቫይረስ ጋር የተገናኙ ጉዳዮችን የሚከታተል ግብረ ሃይል በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ተቋቁሞ እየሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ። ግብረ ሃይሉ ከመጋቢት 7 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ የከፍተኛ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና 3 የአሜሪካ ጋዜጠኞችን አገደች Meseret Demissu Mar 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና ሶስት የአሜሪካ ጋዜጠኞች ማገዷን አስታወቀች። እርምጃው አሜሪካ ውስጥ በሚሰሩ የቻይና ጋዜጠኞች ላይ በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለተጣለው እገዳ አፀፋዊ ምላሽ ነው ተብሏል። የታገዱት ጋዜጠኞች ኒውዮርክ ታይምስ፣ ዋሽንግተን ፖስት እና ዎል…