የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 188 ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ Tibebu Kebede Mar 17, 2020 0 አዲስ አበባ መጋቢት 8፣ 201 2(ኤፍ ቢ ሲ) ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በሸቀጦች ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 188 ህገወጥ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ። የኮሮና ቫይረስ መከሰቱን ተከትሎ በመዲናዋ ሕገ-ወጥ ነጋዴዎች በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከፌደራልና ክልልና የጤና ቢሮ ሀላፊዎች እንዲሁም የኮሙዩኒኬሽን አመራሮች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፌደራልና ከክልል ኮሙዩኒኬሽን አመራሮች እንዲሁም ከክልል ጤና ቢሮ የኮሙዩኒኬሽን አመራሮች ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ ከኮሙዪኬሽን ቢሮ አመራሮች እና ባለሙያዎች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመተከል እና አዊ ዞኖች የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀደመ ቦታቸው ለመመለስ ያለመ ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Mar 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 8፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራና የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በመተከል እና አዊ ዞኖች የተፈናቀሉ የአማራና የጉሙዝ ማህብረሰብ አባላትን ወደ ቀደመ ቀያቸው መመለስ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይት መድረኩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገ…
ኮሮናቫይረስ ም/ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ሊከተሉት የሚገባውን የእጅ መታጠብ ሂደት አሳይተዋል Feven Bishaw Mar 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=JfHGis8NyKk
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 724 የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ Tibebu Kebede Mar 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 724 የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ ብርሃኑ ጣምያለው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ ከኮሮና ቫይረስ ጋር…
ኮሮናቫይረስ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁት የላይቤሪያ ባለስልጣን በለይቶ ማቆያ አልቀመጥም በማለታቸው ከስራ ታገዱ Meseret Demissu Mar 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 8፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የላይቤያው ፕሬዚዳንት ጆርጅ ዊሃ በላይቤሪያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙትን የመጀመሪያውን ሰው ከስራ አገዱ፡፡ ናትናኤል ብላማ የተባሉት እኚህ ግለሰብ የሀገሪቱ የአካባቢ ጥበቃ ኤጀንሲ ሃላፊ ሲሆኑ በቅርቡ ከስዊዘርላንድ ወደ አገራቸው ሲመለሱ…
ኮሮናቫይረስ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ህብረተሰቡ የእጅ ንፅህናውን በመጠበቅ ራሱን ከኮሮና ቫይረስ እንዲከላከል አሳሰቡ Feven Bishaw Mar 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=N3FGnfeTblM
ኮሮናቫይረስ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከህብረተሰቡና ከመንግስት ምን ይጠበቃል? ከአቶ ሞላ ጎዲፍ ጋር Feven Bishaw Mar 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=PegF8tyikFc
የሀገር ውስጥ ዜና ሱዳናዊያን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገለጹ Feven Bishaw Mar 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሱዳናዊያን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገለጹ። በቅርቡ ለግድቡ ግንባታ ገቢ ለማሰባሰብ በፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ይፋ ተደርጎ ለተጀመረው መርሃ ግብር ሱዳናውያን የገንዘብ ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡…
ቢዝነስ ከ13 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ Feven Bishaw Mar 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ13 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ እና ሌሎች ግምታዊ ዋጋ ያልወጣላቸው የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ባለፉት ተከታታይ 12 ቀናት በተለያየ የሀገሪቱ ክፍል መያዙን አስታውቋል፡፡ እነዚህ…