Fana: At a Speed of Life!

በኮሮና ቫይረስ ስጋት ውስጥ ከመግባት ይልቅ የጤና ባለሙያዎችን ምክር በመተግበር ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ አላስፈላጊ ስጋት ውስጥ ከመግባት ይልቅ የጤና ባለሙያዎችን ምክር በመተግበር ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። ርእሰ መስተዳድሩ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከቫይረሱ ጋር…

በአዲስ አበባ ቤት ለቤት የሚደረግ ምንም አይነት የመድሀኒት ርጭት እንደሌለ የከተማዋ አስተዳደር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመዲናዋ ቤት ለቤት የሚደረግ ምንም አይነት የመድሀኒት ርጭት እንደሌለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች መኖሪያ ቤት ላይ በህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለሙያዎች…

ከተማ አስተዳደሩ 200 ሺህ ሊትር ሳኒታይዘርና ሳሙና ወደ ከነማ የመድሃኒት መደብሮች እያስገባ ነው

አዲስ አበባ፣መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የተፈጠረውን የእጅ ንጽህና መጠበቂያ እጥረት ለመቅረፍ የከተማ አስተዳደሩ 200 ሺህ ሊትር ሳኒታይዘር እና ሳሙና በዛሬው እለት ወደ ከነማ የመድሃኒት መደብሮች በማስገባት ላይ ይገኛል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት…