Fana: At a Speed of Life!

ቦርዱ ለ6 ፓርቲዎች የምዝገባና የሀጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባ እና የሀጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ሰጠ። በዚህም መሰረት የምዝገባ እና የሀጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት የተሰጣቸው፦ ሕብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ…

የኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ባለድርሻ አካላት አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣የካቲት 10፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ባለድርሻ አካላትና የክልል መስተዳድሮች አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች፣ ወጣቶችና ማሕበራዊ ጉዳዮች…

የሶሪያው ፕሬዚዳንት 900 ሺህ  ተፈናቃዮችን ለመመለስ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የሶሪያ ፕሬዚዳንት በሽር አል አሳድ 900 ሺህ ተፈናቃዮችን የመመለስ ስራው እንደሚቀጥል ቃል ገብተዋል፡፡ የሶሪያ ፕሬዚዳንት ባሻር አል አሳድ በመጨረሻው የአማጽያን ይዞ ላይ የሚሰነዘረው ጥቃት እንደሚቀጥል ቃል የገቡ ሲሆን ጦርነቱ ባይጠናቀቅም…

በመዲናዋ የደህንነት ካሜራዎችን ለመግጠም እንቅስቃሴ መጀመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ ) በአዲስ አበባ ከተማ የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ የሚያስችሉ የደህንነት ካሜራዎችን ለመግጠም እንቅስቃሴ መጀመሩ ተገልጿል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በዘርፉ ልምድ ካለው ድርጅት ጋር በአዲስ አበባ ከተማ…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣የካቲት 10፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እያካሄደች የሚገኘውን ለውጥ ለመደገፍ አሜሪካ ከፍተኛ ማዋዕለ ነዋይ እንደምታፈስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ማይክ ፖምፔዮ አስታወቁ።   ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ…

አፕል የኮሮና ቫይረስ የአይፎን አቅርቦትን ሊጎዳ እንደሚችል አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣የካቲት 10፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አፕል ከኮሮቫ ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ በቻይና ከተፈጠረው አለመረጋጋት  የአይፎን አቅርቦት ሊጎዳ እንደሚችል  አስጠነቀቀ፡፡ በቻይና ገቢን ሊያሳጡ የሚችሉ  ሁኔታዎች እንዳሉ የሚያሳዩ ትንበያዎች  መኖራቸውን ግዙፍ የቴክኖሎጂ  ኩባንያ…

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የስነ ምግባር ጉድለት በተገኘባቸው 29 ሰራተኞች ላይ ርምጃ መውሰዱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በበጀት ዓመቱ አጋማሽ የስነ-ምግባር ጉድለት በተገኘባቸው 29 ሰራተኞች ላይ ርምጃ መውሰዱን ገለጸ። ቢሮው የመጀመሪያ ስድስት ወር ዕቅድ አፈፃፀሙን አስመልክቶ ከክፍለ ከተማ የገቢዎች ጽህፈት ቤቶች…

የአውሮፓ ህብረት በሊቢያ ላይ አዲስ የቁጥጥር ዘዴ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት በሊቢያ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለማስቆም አዲስ የቁጥጥር ዘዴ ለመዘርጋት ተስማሙ። 27 የህብረቱ አባል ሀገራት በቁጥጥር ዘዴው መርሆች ስምምነት ላይ የደረሱ ቢሆንም በፅሁፍ የተዘጋጀው የተልዕኮው ረቂቅ ማዘጋጀት…