Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ ቤት ለቤት የሚደረግ ምንም አይነት የመድሀኒት ርጭት እንደሌለ የከተማዋ አስተዳደር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመዲናዋ ቤት ለቤት የሚደረግ ምንም አይነት የመድሀኒት ርጭት እንደሌለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች መኖሪያ ቤት ላይ በህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለሙያዎች…

ከተማ አስተዳደሩ 200 ሺህ ሊትር ሳኒታይዘርና ሳሙና ወደ ከነማ የመድሃኒት መደብሮች እያስገባ ነው

አዲስ አበባ፣መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የተፈጠረውን የእጅ ንጽህና መጠበቂያ እጥረት ለመቅረፍ የከተማ አስተዳደሩ 200 ሺህ ሊትር ሳኒታይዘር እና ሳሙና በዛሬው እለት ወደ ከነማ የመድሃኒት መደብሮች በማስገባት ላይ ይገኛል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት…

ጃክ ማ ለአፍሪካ ሃገራት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚረዳ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሊ ባባ መስራች እና ባለቤት ጃክ ማ የአፍሪካ ሃገራት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚያደርጉት ጥረት የሚውል ድጋፍ ሊያደርጉ ነው። ድጋፉ ለ54 የአፍሪካ ሀገራት ቫይረሱን ለመከላከል ለሚያደርጉት ጥረት የሚውል የህክምና ቁሳቁስ መሆኑንም ጃክ…

አስተዳደሩ የንጽህና መጠበቂያ ፈሳሾችን በከነማ መድሃኒት መደብሮችና ጤና ጣቢያዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ያቀርባል – ኢንጂነር ታከለ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስተዳደሩ የንጽህና መጠበቂያ ፈሳሾችን በከተማዋ ውስጥ በሚገኙ የከነማ መድሃኒት መደብሮችና ጤና ጣቢያዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እንደሚያቀርብ ተናገሩ። በጎ ፈቃደኞችንና ወጣቶችን…

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የመጡ በመሆናቸው ተቋማቱን ዘግቶ ተማሪዎቹን ወደ የቤተሰቦቻቸው እንዲመለሱ ማድረግ ቫይረሱ እንዳይስፋፋ እየተወሰዱ ካሉ ጥንቃቄዎች አኳያ ከጥቅሙ ጉዳቱ እንደሚያመዝን መታመኑን የሳይንስና…

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በኮሮና ቫይረስ እንዳይጠቁ የመከላከያ ዜዴዎችን ተግባራዊ እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዩኒቨርሲቲዎች ውጭ በመላ ሀገሪቱ ትምህርት መቋረጡን ማስታወቃቸው የሚታወስ ነው። ይህን ተከትሎም የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት የሚመራ ኮሚቴ አቋቁሞ ወደ ተግባር መግባቱን…

የሩሲያ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ፑቲን ያቀረቡትን የማሻሻያ እቅድ አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ያቀረቡትን ማሻሻያ እቅድ አፀደቀ። በፕሬዚዳንቱ የቀረበው ማሻሻያ ፑቲን እስከ ፈረንጆቹ 2036 በስልጣን እንዲቆዩ የሚያስችላቸው ነው ተብሏል። ይህን ተከትሎም ፑቲን ሃገራቸውን ለሁለት…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከርዋንዳው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከርዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር በዛሬው ዕለት ተወያዩ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዛሬው ዕለት ወደ ርዋንዳ ኪጋሊ አቅንተዋል። በቆይታቸውም ከፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር በሁለት ሀገራት ግንኙት ዙሪያ…

ከሳዑዲ ዓረቢያ መጥቶ ወደ ለይቶ ማቆያ ሊወሰድ ሲል ያመለጠው ግለሰብ ከኮሮና ቫይረስ ነፃ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዚህ ቀደም ከሳዑዲ ዓረቢያ መጥቶ የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች አሳይቶ ወደ ለይቶ ማቆያ ሊወሰድ ሲል ያመለጠው ግለሰብ ከኮሮና ቫይረስ ነፃ መሆኑን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቱት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ እንዳስታወቀው ግለሰቡ ከቫይረሱ ነጻ…