የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከርዋንዳው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከርዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር በዛሬው ዕለት ተወያዩ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዛሬው ዕለት ወደ ርዋንዳ ኪጋሊ አቅንተዋል። በቆይታቸውም ከፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር በሁለት ሀገራት ግንኙት ዙሪያ…
ኮሮናቫይረስ ከሳዑዲ ዓረቢያ መጥቶ ወደ ለይቶ ማቆያ ሊወሰድ ሲል ያመለጠው ግለሰብ ከኮሮና ቫይረስ ነፃ መሆኑ ተገለፀ Tibebu Kebede Mar 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዚህ ቀደም ከሳዑዲ ዓረቢያ መጥቶ የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች አሳይቶ ወደ ለይቶ ማቆያ ሊወሰድ ሲል ያመለጠው ግለሰብ ከኮሮና ቫይረስ ነፃ መሆኑን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቱት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ እንዳስታወቀው ግለሰቡ ከቫይረሱ ነጻ…
ስፓርት በሀገር ውስጥ የሚካሄዱ ስፖርታዊ ውድድሮች እና ጨዋታዎች ለ15 ቀናት እንዳይካሄዱ ተወሰነ Tibebu Kebede Mar 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን በሀገር ውስጥ የሚካሄዱ ስፖርታዊ ውድድሮች፣ ጨዋታዎች፣ የስፖርት ፌስቲቫል፣ ስልጠናዎች፣ ጉባኤዎች እና ትላልቅ ስብሰባዎች ለ15 ቀናት በየትኛውም ቦታ እንደማይካሄዱ አስታወቀ። ከዚህ በተጨማሪም ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ…
ቴክ አፕል 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ተቀጣ Feven Bishaw Mar 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴክኖሎጂ ኩባንያው አፕል 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ተቀጣ። ኩባንያው በፈረንሳይ የንግድ ውድድርና ሸማች ባለስልጣን ከንግድ ውድድር ህጉ ውጭ ተንቀሳቅሷል በሚል ነው ለቅጣት የተዳረገው። ቅጣቱ የተጣለበት መስሪያ ቤቱ በኩባንያው ላይ ለ10…
ቴክ ኢንስቲትዩት ከ3 ሚሊየን በላይ ማጣቀሻ መፅሐፍትን በኦንላይን አደራጅቷል Tibebu Kebede Mar 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት ከ3 ሚሊየን በላይ ማጣቀሻ መፅሐፍትን በኦንላይን ማደራጀቱን አስታወቀ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢነጂነር አብርሃም በላይ እና የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች የኢንስቲትዩቱን የስራ እንቅስቃሴ…
ኮሮናቫይረስ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ዜጎች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ሊከተሉት የሚገባውን የእጅ መታጠብ ሂደት አሳይተዋል Tibebu Kebede Mar 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=y7e8nM0JAz0
የዜና ቪዲዮዎች በቋንቋ ፖሊሲ ላይ የተደረገ ውይይት Meseret Demissu Mar 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=sHE2_keN_SI
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በም/ር መስተዳድር የሚመራ ኮሚቴ ተቋቋመ Tibebu Kebede Mar 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር የሚመራ ኮሚቴ መቋቋሙን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሃላፊ ዶክተር ፀጋይ በሪሁ÷ የኮሮና ቫይረስ ከቀን ወደ ቀን ስፋቱ እየጨመረ በመምጣቱ የዓለም ስጋት መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአንበሳ እና ሸገር አውቶብስ አገልግሎት ድርጅቶች ለተሳፋሪዎች የእጅ ማጽጃ ያቀርባሉ – ኢ/ር ታከለ Tibebu Kebede Mar 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንበሳ እና ሸገር አውቶብስ አገልግሎት ድርጅቶች የተሳፋሪዎችን ንጽህና ለመጠበቅ ከዛሬ ጀምሮ የእጅ ማጽጃ አልኮል እንደሚያቀርቡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ገለፁ። አሽከርካሪዎቹ የእጅ ጓንት የሚጠቀሙ ሲሆን…
ኮሮናቫይረስ መንገደኞች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ማድረግ ያለባቸው ጥንቃቄ Tibebu Kebede Mar 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተሽከርካሪዎች ወደ ተለያዩ ቦታዎች የሚንቀሳቀሱ መንገደኞች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች ቢያደርጉ ይመከራል። የተሽከርካሪ መስኮቶች ወይም መስታዎቶች በአግባቡ መከፈታቸውን ማረጋገጥ፣ በጉዞም ሆነ ያለጉዞ የተሽከርካሪ…