የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ Tibebu Kebede Mar 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ከ67 በላይ የበርበሬ መሸጫ ሱቆች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ መስፍን አሰፋ ከጣቢያችን ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ቢሮው ከኮሮና…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ሙላቱ ከታላቁ የህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያን አቋም የሚያስረዳ መልዕክት ለአውሮፓ ህብረት መሪዎች እና ለፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት አደረሱ Tibebu Kebede Mar 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያን ግልጽ አቋም የሚያስረዳ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተላከ መልዕክት ለአውሮፓ ህብረት መሪዎች እና ለፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት አደረሱ። የቀድሞው…
ኮሮናቫይረስ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ (Face Mask) አጠቃቀምና እነማን መጠቀም እንዳለባቸው ልብ ይበሉ Tibebu Kebede Mar 16, 2020 0 የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ (face mask) አጠቃቀሙና እነማን መጠቀም እንዳለባቸው በቅጡ ባለመረዳት ሰዎች ለአላስፈላጊ ወጪና እንግልት ሲዳረጉ ይስተዋላል፡፡ ስለሆም ማስክ የሚከተሉት ሰዎች እንዲጠቀሙት ይመከራል፡፡ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ መጠቀም የሚያስፈልገን በበሽታው የተያዘ ወይም…
ኮሮናቫይረስ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ሙከራ ሊደረግበት ነው Tibebu Kebede Mar 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መጋቢት 7፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት በአሜሪካ ሙከራ ሊደረግበት ነው። በአሜሪካ ብሄራዊ የጤና ኢንስቲትዩት ፈንድ ድጋፍ የሚሰጠው ክትባት በዛሬው እለት ሲያትል በሚገኘው የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት ይሰጣል ተብሏል። ክትባቱ ፈቃደኛ በሆኑ 45 ወጣቶች…
ኮሮናቫይረስ የኮሮና ቫይረስ አስጊ የሚባል ደረጃ ላይ ደርሷል – ዶ/ር ቴድሮስ Tibebu Kebede Mar 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ አስጊ የሚባል ደረጃ ላይ እና ዓለም አቀፍ ስጋት ሊሆን የሚችልበት አቅም ላይ መድረሱን የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ገለፁ። የዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም አስተያየት የተሰማው በተለያዩ የዓለም…
ኮሮናቫይረስ ኮቪድ 19 ወይንም ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ አሳሳቢነት Meseret Demissu Mar 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=IyqkMmlx0WM&t=291s
ፋና ቀለማት ቱሪዝምን በዲጅታል ቴክኖሎጂ #ፋና ቀለማት Meseret Demissu Mar 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=p9Vmf_u_AHo&t=103s
ፋና ቀለማት ከታላቁ ሩጫ ኢትዮጵያ ስራ አስኪያጅ አቶ ኤርሚያስ አየለ ጋር የተደረገ ቆይታ #በፋና ቀለማት Meseret Demissu Mar 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=J9VLU2B7eic
ፋና ቀለማት ጓደኝነትን ህብረትን እና አንድነትን በአንድ ተቋም ውስጥ በፋና ቀለማት ቤተሰብ ጥየቃ #ፋና ቀለማት Meseret Demissu Mar 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ZcC-uAdzg8g&t=68s
የሀገር ውስጥ ዜና በመላ ሃገሪቱ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ትላልቅ ስብሰባዎች እንዳይካሄዱ ተወሰነ Tibebu Kebede Mar 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት ቤቶች ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ትላልቅ ስብሰባዎች በመላ ሃገሪቱ ለ15 ቀናት እንደሚዘጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ በዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ባሉበት ሆነው…