የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ በመላ ሃገሪቱ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ፤ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ትላልቅ ስብሰባዎች እንዳይካሄዱ ወሰኑ Meseret Demissu Mar 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=rgH1IiwixDA
የዜና ቪዲዮዎች የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ መግለጫ በኮሮና ቫይረስ ላይ Meseret Demissu Mar 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=CyspB_7j5mE
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ ዜጎች የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ሊከተሉት የሚገባውን የእጅ መታጠብ ሂደት አሳይተዋል Meseret Demissu Mar 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=VSfwpT57w9E
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 28 ቋንቋዎች የመጥፋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል ተባለ Tibebu Kebede Mar 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ 28 ቋንቋዎች የመጥፋት አደጋ እንደተጋረጠባቸው ተገለፀ። በዛሬው እለት በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በቋንቋ ፖሊሲ ላይ የውይይት መድረክ የተካሄደ ሲሆን፥ በመድረኩ ላይ በኢፌዴሪ ህገ መንግስት መሰረት ሁሉም ቋንቋዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳሰበ Tibebu Kebede Mar 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃገራችን የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ መከላከል ይቻል ዘንድ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳሰበ። በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በኩል የተሳተፉ የተለያዩ የሃይማኖት መሪዎች በሃገሪቱ የተከሰተውን…
ኮሮናቫይረስ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች Tibebu Kebede Mar 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና ሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት በመዛመት ላይ ይገኛል። አሁን ላይም ቫይረሱ ከ156 በላይ በሆኑ የዓለም ሀገራት ውስጥ መስፋፋቱን የዓለም ጤና ድርጅት ያስታወቀ ሲሆን፥ በአፍሪካም ኢትዮጵያን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በናይጄሪያ በጋዝ ማስተላለፊያ መስመር ላይ በደረሰ ፍንዳታ የ17 ሰዎች ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Mar 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይጄሪያ በጋዝ ማስተላለፊያ መስመር ላይ በደረሰ ፍንዳታ የ17 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ። ፍንዳታው ከባድ የጭነት ተሽከርካሪ በነዳጅ ማውጫ ስፍራ የሚገኙ የጋዝ ሲሊንደሮችን ከገጨ በኋላ የተፈጠረ መሆኑ ተገልጿል። በአደጋው ሳቢያ ከሞቱት…
ኮሮናቫይረስ የኮሮና ቫይረስ ማዕከላዊ የነርቭ ክፍልን ሊያጠቃ እንደሚችል የቻይና የህክምና ባለሙያወች አስጠነቀቁ Tibebu Kebede Mar 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ማዕከላዊ የነርቭ ክፍልን ሊያጠቃ እንደሚችል የቻይና የህክምና ባለሙያወች አስጠንቅቀዋል። ቫይረሱ በስርዓተ ነርቭ ላይ የሚያደርሰው የጤና ችግር በልብ እና በመተንፈሻ አካላት ላይ ከሚያደርሰው ጉዳት የከፋ መሆኑን በቤጂንግ የዲታን…
ፋና ቀለማት ማይንድ ሴት #ፋና Meseret Demissu Mar 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=4KtWCLMgTwQ&t=287s
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ Tibebu Kebede Mar 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ከ67 በላይ የበርበሬ መሸጫ ሱቆች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ መስፍን አሰፋ ከጣቢያችን ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ቢሮው ከኮሮና…