Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ክልል ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ መረጃ ለመለዋወጥ የሚያስችል ነጻ የስልክ መስመር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ መረጃ ለመለዋወጥ የሚያስችል ነጻ የስልክ መስመር ይፋ ተደረገ። የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ሃጎስ ጎደፋይ በትዊተር ገጻቸው እንዳሰፈሩት ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ ያሉ መረጃዎችን ለመለዋወጥ…

በምርጫ ሂደት የሚነሱ አለመግባባቶችና ክርክሮች አፈታት ላይ ለፌደራልና ለክልል ፍርድ ቤት ዳኞች ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምርጫ ሂደት የሚነሱ አለመግባባቶችና ክርክሮች አፈታት ላይ ለፌደራልና ለክልል ፍርድ ቤት ዳኞች ስልጠና መሰጠቱን የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። በስልጠናው ላይ የተገኙት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሰለሞን አረዳ…

በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር በኢንተርፖል ሲፈለግ የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ጨምሮ በሱዳን፣ ሶማሊያ እና ኤርትራን በመሳሰሉ ሀገራት በተደራጀ መረብ በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ውስጥ በመግባት እና የወንጀል ድርጊቱን በመምራት በዓለም አቀፉ የፖሊስ ተቋም (ኢንተርፖል) ሲፈለግ የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲሸነፍ ፋሲል እና መቐለ ነጥብ ጥለዋል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የ17ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተካሄደዋል። መቐለ ላይ ባህር ዳር ከተማን ያስተናገደው መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታውን ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት አጠናቋል። ድሬዳዋ ከተማ ከፋሲል ከነማ፣ ወላይታ ዲቻ…