ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲሸነፍ ፋሲል እና መቐለ ነጥብ ጥለዋል Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የ17ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተካሄደዋል። መቐለ ላይ ባህር ዳር ከተማን ያስተናገደው መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታውን ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት አጠናቋል። ድሬዳዋ ከተማ ከፋሲል ከነማ፣ ወላይታ ዲቻ…
የዜና ቪዲዮዎች የእጩዎች ኮታ በምርጫ ጣቢያዎች Feven Bishaw Mar 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=M7v_or8nGW0
የዜና ቪዲዮዎች ሀገራዊ ለውጡና የሰብዓዊ መብት ማስጠበቅ ስራዎች Feven Bishaw Mar 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Acm3uW0_0m4
የዜና ቪዲዮዎች የምሁራን ውይይት በህዳሴው ግድብና በአባይ ወንዝ ዙሪያ Feven Bishaw Mar 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=hlUN9qvNLbk
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሶማሊያ ጦር በወሰደው እርምጃ 6 የአልሻባብ ታጣቂዎች ተገደሉ Meseret Demissu Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 4፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሊያ ጦር ልዩ ሀይል በወሰደው እርምጃ ስድስት የአልሻባብ ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰማ። የጦር ሀይሉ እርምጃውን የወሰደው በቅርብ ጊዜ ማንዴራ ውስጥ በአልሻባብ ታጣቂዎች በተሰነዘረ ጥቃት ሁለት ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡ ከተገደሉት…
ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት የድምጻውያን ውድድር በነገው ዕለት ይጀምራል Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፋና ላምሮት ልዩ የባለ ተሰጥዖ ድምጻዊያን ውድድር በነገው ዕለት ይጀምራል፡፡ በዚህ ውድድር ለይ ተሰጥዖና ልምድ ያላቸው እና ቅድመ ማጣሪያውን ያለፉ 24 ድምፃዊያን ይሳተፉበታል፡፡ ውድድሩ በሙሉ የሙዚቃ ባንድ…
ጤና ከኮሮና ቫይረስ ለመጠበቅ ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት መነሻውን ቻይና ያደረገውን የኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ መሆኑን አውጇል። ከዚህ ባለፈ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በዓለም ህዝብ ላይ ከፍተኛ ስጋትን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ተገኘ Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አንድ ጃፓናዊ የቫይረሱ ተጠቂ መገኘቱን አስታውቋል። የቫይረሱ ተጠቂ የ48 አመት ጎልማሳ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ህብረተሰቡ ሳይደናገጥ የራሱንና የቤተሰቡን ጤና እንዲጠብቅ አሳሰቡ Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ህብረተሰቡ ሳይደናገጥ የራሱን እና የቤተሰቡን ጤና እንዲጠብቅ አሳሰቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን በማስመልከት ህብረተሰቡ ሳይደናገጥ ራሱን እንዲጠብቅ…
ስፓርት የቀጣዩ ሳምንት የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ እና ዩሮፓ ሊግ ጨዋታዎች ተራዘሙ Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር በቀጣዩ ሳምንት የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ እና ዩሮፓ ሊግ ጨዋታዎችን ማራዘሙን አስታወቀ። ማህበሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ዓለም ላይ እየተስፋፋ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት በሚል የቀጣዩን ሳምንት…