የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከዑጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከዑጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ጋር ተወያይተዋል። በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሚመራው ከፍተኛ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በአባይ ተፋሰስ ሀገራት ጉብኝት በማድረግ ለአባል ሀገራቱ መሪዎች ኢትዮጵያ…
ጤና ፆምና የጤና ጠቀሜታው Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፆም በበርካታ ህዝቦች የሚከወን እና በተለይም በሀይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ላይ ከፍተኛ ስፍራ የሚሰጠው ተግባር ነው። ከዚህ ቀደም በኒው ሜዲካል ጆርናል መጽሄት ላይ የወጣው የጥናት ውጤት እንደሚያሳየው በቀን ከ16 እስከ 18 ሰዓት ምግብ ሳይመገቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ኬንያ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በናይሮቢ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያዩ። በኬንያ ናይሮቢ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት ፕሬዚዳንቷ በኬንያ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ አባላት ጋር በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ በእነ አቶ በረከት ስምኦን ላይ ዓቃቤ ህግ ያቀረባቸውን ክስ መርምሮ ውሳኔ ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በእነ አቶ በረከት ስምኦን ላይ ዓቃቤ ህግ ያቀረባቸውን ክስ መርምሮ ውሳኔ ለመስጠት ለሚያዚያ 19 ቀን 2012 ዓ.ም ቀጠረ። ፍርድ ቤቱ በዛሬው እለት በዋለው ችሎት በዓቃቤ ህግ እና በተከሳሾቹ መካከል የነበረው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኮሮና ቫይረስ ጎረቤት ሱዳን እና ኬንያ ገባ Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ የመጀመሪያዋን የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ማግኘቷን አስታወቀች። የሃገሪቱ ጤና ሚኒስትር ሙታይ ካግዌ እንዳሉት ከሳምንት በፊት ከአሜሪካ የመጣች ሴት የቫይረሱ ተጠቂ መሆኗ ተረጋግጧል። አሁን ላይም ግለሰቧ በጥሩ ጤንነት ላይ የምትገኝ ሲሆን…
ጤና በደቡብ ክልል 2ኛው ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል 2ኛው ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ መጀመሩን የደቡብ ክልል ህብረተሰብ ጤና አንስቲትዩት ገለፀ። የአንስቲትዩቱ ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን እንዳሉት ክትባቱ ከዛሬ ጀምሮ እስከ መጋቢት 7 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ነው።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በኢራን ይደገፋሉ ባለቻቸው ታጣቂወች ላይ አፀፋዊ እርምጃ ወሰደች Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኢራን ይደገፋሉ ባለቻቸው ታጣቂ ቡድኖች ላይ አፀፋዊ እርምጃ መውሰድ መጀመሯ ተነገረ። ትናንት አንድ የአሜሪካ እና የእንግሊዝ ወታደር እንዲሁም አሜሪካዊ ተቋራጭ በኢራን ይደገፋሉ በተባሉ ታጣቂ ቡድኖች በተፈጸመ የሮኬት ጥቃት መገደላቸው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ባለቤት በኮሮና ቫይረስ ተያዙ Meseret Demissu Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 4፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ባለቤት ሶፊ ትሩዶ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለቤት ከለንደን ከተመለሱ በኋላ የቫይረሱ ምልክት ባለፈው ረቡዕ ምሽት ላይ እንደታየባቸው ተገልጿል። በተደረገላቸው ምርመራም…
ስፓርት ቪዲዮ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ድል ቀንቶታል Meseret Demissu Mar 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=KST4ben-DiM
የዜና ቪዲዮዎች የአካባቢ፤ የአየር ንብረት ለውጥ በተመለከተ የባለሙያዎች ሃሳብ Meseret Demissu Mar 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=2x0dDXoJPes&t=2841s