Fana: At a Speed of Life!

የጥላቻ ንግግሮችን በሚያሰራጩ አካላት ላይ ተገቢ እርምጃ ሊወሰድ ይገባል-የፖለቲካ ፓርቲዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያውያንን አብሮነት ሊሸረሽሩ የሚችሉ የጥላቻ ንግግሮችን በሚያሰራጩ አካላት ላይ መንግስት ተገቢውን እርምጃ ሊወስድ እንደሚገባ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች አሳሰቡ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የጥላቻ ንግግሮችን በሚያስተላልፉ አካላት እና…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም አቀፉ የትምህርት አጋርነት ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም አቀፉ የትምህርት አጋርነት ዋና ስራ አስፈጻሚ አሊስ ኦልብራይት ጋር ተወያዩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ያሉትን ከዓለም አቀፉ የትምህርት…

የህንድ ቴሌኮም ኩባንያዎች  ስለ ኮሮና ቫይረስ ግንዛቤ ማስጨበጥ የሚያስችል  ዘመቻ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የህንድ ቴሌኮም ኩባንያዎች ሰዎች ስለ የኮሮናቫ ቫይረስ ያላቸውን ግንዛቤ ለመጨመር  የስልክ መጥሪያዎችን የማሳል  ድምጽ የማድረግ ዘመቻ መጀመሩ ተገልጿል፡፡ ዘመቻው በሀገሪቱ በመንግስት እየተሰራ ሲሆን የበሽታው ስርጭት በዜጎች መካከል የፈጠረውን ስጋት…

የአንድነት ፓርክ መካነ-እንስሳት ለጎብኚዎች ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንድነት ፓርክ መካነ-እንስሳት ከዛሬ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት ተደርጓል፡፡ የአንድነት መካነ-እንስሳት በውስጡ 37 አጥቢ እንስሳት እና የአእዋፍት ዝርያዎችን ለመሰብሰብ ታቅዶ የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል። በአሁኑ ወቅትም ቀጭኔዎች፣ ነጭ አናብስት…

የሩሲያው “X5” ኩባንያ በኢትዮጵያ የሚመረቱ አበባዎችን መግዛት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግዙፉ የሩሲያ ምግብ አከፋፋይ ኩባንያ “X5” በኢትዮጵያ የሚመረቱ አበባዎችን መግዛት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። ኩባንያው ከኢትዮጵያ የሚገዛቸውን አበባዎች ወደ ሩሲያ በማስገባት የማከፋፈል ፍላጎት እንዳለውም ነው የተገለፀው። ከኢትዮጵያ የሚገዙ…

በአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች 1ኛ ዓመት መታሰቢያ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ በቦይን 737 ማክስ 8 አውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቤተሰቦችና ወዳጆች 1ኛ ዓመት መታሰቢያ መርሃ ግብር አካሄዱ። የመታሰቢያ መርሃ ግብሩን በዛሬው እለት የአውሮፕላን አደጋው በደረሰበት በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን…