Fana: At a Speed of Life!

የአሊባባው አጋር አሊፔይ   የሞባይል የክፍያ መተግበሪያ አገልግሎቱን ሊያስፋፋ ነው

አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይናው የኤሌክትሮኒክስ ንግድ ኩባንያ አሊባባ አጋር አሊፔይ በመጪዎቹ 3 ዓመታት ውስጥ 40 ሚሊየን የአገልግሎት ፈላጊዎችን  የሞባይል ክፍያ መተግበሪያ ተጠቃሚ ለማድረግ መዘጋጀቱ ተገልጿል፡፡ በዚህ መተግበሪያ ተጠቃሚ  የሚሆኑ አገልግሎት ሰጪዎች…

ግብፅ በሽብር የተከሰሱ 112 ሰዎች የዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደባቸው

አዲስ ሰበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብጽ በሽብር ድርጊት ተሳትፈዋል የተባሉ 112 ሰዎች የእድሜ ልክ እስራት ተፈረደባቸው ፡፡ ግለሰቦቹ በግብፅ ወታደራዊ ፍርድ ቤት በሽብር ወንጀል በመሳተፍ ነው ጥፋተኛ የተባሉት ተከሳሾቹ በፍተሻ ጣቢያዎች ላይ ጥቃቶችን በማድረስ ፣ ረዳት…

በአዲስ አበባ በክፍለ ከተሞች የሚታየው የአገልግሎት አሰጣጥ ክፍተት አሁንም ለነዋሪዎች የቅሬታ ምንጭ ሆኖ መቀጠሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ በክፍለ ከተሞች የሚታየው የአገልግሎት አሰጣጥ ክፍተት አሁንም ለነዋሪዎች የቅሬታ ምንጭ ሆኖ ቀጥሏል ተባለ፡፡ የመሬትና ይዞታ ነክ ጉዳዮች አገልግሎት መስጫ ጽህፈት ቤቶች ላይ የተገኙ ነዋሪዎች በጽህፈት ቤቶቹ የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘዉዴ የአምስት ሀገራት አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘዉዴ በኢትዮጵያ ሀገሮቻቸውን ለመወከል ተሹመዉ ከመጡ አምስት አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ፡፡ የሹመት ደብዳቤ ያቀረቡት አምባሳደሮችም÷ አምባሳደር ፓሃላ ራላጅ ሳናታና ሱጂሽዋራ ጉናራትና ከስሪ ላንካ ፣…

የሞጆ-ሀዋሳ ፈጣን መንገድ የግንባት ሂደት በወሰን ማስከበር ችግር እየተስተጓጎለ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሞጆ -ሀዋሳ እየተገነባ ላለው ፈጣን መንገድ የወሰን ማስከበር ችግር ለግንባታ ሂደቱ ፈተና መሆኑ ተገልጿል። የመንገዱ ግንባታ በ2008 ዓ.ም የተጀመረ ቢሆንም አሁን ላይ በሚፈለገው ልክ ፈጣን የግንባታ እንቅስቃሴ ላይ አለመሆኑ ቅሬታ አስነስቷል።…

ፋኦ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል ለኢትዮጵያ የአውሮፕላን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም የምግብና እርሻ ድርጀት( ፋኦ) በኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተውን የበረሃ አንበጣ ለመከላከል የአውሮፕላን ድጋፍ አደረገ፡፡ የአውሮፕላን ድጋፉ ርክክቡ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ካባ ኡርጌሳ በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ በዚህ ወቅት…