Fana: At a Speed of Life!

የጉሮሮ እብጠትን መለየት የሚችል ሮቦት ወደ ሙከራ ገባ

 አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በቻይና በቫይረሱ እንዳይጠቁ ለማድረግ የጉሮሮ እብጠትን መለየት የሚችል ሮቦት ወደ ሙከራ ገብቷል፡፡ አሁን ላይ ለአለም ስጋት የሆነው የኮሮና ቫረስን ለመግታት ሃገራት ርብርብ እያደረጉ ትገኛሉ፡፡ ሰዎች በኮሮና…

አሜሪካ በአፍጋኒስታን የሚገኙ ወታደሮቿን ማስወጣት ጀመረች

አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በአፍጋኒስታን የሚገኙ ሰላም አስከባሪ ወታደሮቿን ማስወጣት ጀምራለች። አሜሪካ እና በአፍጋኒስታን የሚንቀሳቀሰው ታጣቂ ቡድን ታሊባን በቅርቡ በሀገሪቱ ሰላም ማስፈን የሚያስችል ስምምነት መፈራረማቸው ይታወሳል። በድርድሩ አሜሪካ በሀገሪቱ…

የኮሮና ቫይረስ በቡርኪና ፋሶ ተገኘ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በቡርኪና ፋሶ  ሁለት የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች መገኘታቸውን የሃገሪቱ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል። የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ክላውዲን ሉጉዌ ÷የቫይረሱ ተጠቂዎች ባልና ሚስት ሲሆኑ በቅርቡ ከፈረንሳይ የተመለሱ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ ባለትዳሮቹ ሰኞ…

ፍቅረኛን ለማስደሰት በፈጸመው ድርጊት ለእስር የተዳረገው ወጣት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ፍቅረኛን ለማስደሰት በፈጸመው ድርጊት ለእስር የተዳረገው ወጣት፡፡ ከወደ ህንድ ሰሞኑን የተሰማው ዜና ብዙዎቹን እያነጋገረ ይገኛል፡፡ በህንድ ኒውደሊህ ከተማ ኑሮውን ያደረገው ላሊት የተባለ…

በሰሜን ሸዋ ዞን መሀል ሜዳ ከተማ በቦምብ ጥቃት የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን መሀል ሜዳ ከተማ በአንድ ግለሰብ በተወረወረ ቦምብ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፋን ፖሊስ አስታወቀ። የከተማ አስተዳደሩ ፓሊስ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ጥላሁን ደበበ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ ድርጊቱ ትናንት…

ለ157 ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 አውሮፕላን አደጋ ሲታወስ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ልክ የዛሬ አንድ ዓመት፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737 አውሮፕላን ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ በመብረር ላይ እያለ ድንገት ተከሰከሰ። የበረራ ቁጥሩ ኢቲ 302 የሆነው አውሮፕላኑ 149 መንገደኞችንና ስምንት የበረራ…