ፋና ስብስብ በኡጋንዳ ሃሰተኛ የኮሮና ቫይረስ ክትባት የሰጡ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ ሃሰተኛ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ሰጥተዋል የተባሉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ ክትባቱ በአፍ የሚወሰድ ፈሳሽ ሲሆን፥ ፖሊስ የፈሳሹን ናሙና በመውሰድ ምርመራ መጀመሩ ተመላክቷል። ድርጊቱን ፈጽመዋል የተባሉ ግለሰቦች ከካምፓላ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ብቃት የሌላቸው አሽከርካሪዎች መንጃ ፍቃድ እንዳያገኙ የሚያደርግ አሰራር ሊተገበር ነው Tibebu Kebede Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በብቃት ማነስ ምክንያት የሚከሰት የትራፊክ አደጋን ይቀንሳል የተባለ የአሽከርካሪ ብቃት መቆጣጠሪያ ስርአት ሊዘረጋ ነው። የሚዘረጋው ስርአት ማንኛውም የአሽከርካሪነት ብቃት የሌለው ግለሰብ መንጃ ፍቃድ እንዳይወስድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ረቂቅ ሰነድ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው Tibebu Kebede Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ሚኒስቴር የአጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ረቂቅ ሰነድ ላይ በአዳማ ከተማ ውይይት እየተደረገ ነው። የውይይት መድረኩ በትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ የተከፈተ ሲሆን በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ከተሳታፊዎችና ከባለድርሻ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የብሪታንያዋ የጤና ሚኒስትር በኮሮና ቫይረስ ተያዙ Tibebu Kebede Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታንያዋ የጤና ሚኒስትር ናዲን ዶሪስ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። የወግ አጥባቂው የፓርላማ አባል የሆኑት ሚኒስትሯ በተደረገላቸው ምርመራ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን፥ አሁን ላይ ቤታቸው ውስጥ ብቻቸውን እንዲቆዩ ተደርጓል ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ዘለቄታዊ እድገት ላይ ያተኮረ ጉባኤ በባህርዳር እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ዘለቄታዊ እድገት ላይ ያተኮረ የምሁራን ጉባኤ በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው “የጋራ ራዕይና ግብ ለአማራ ህዝብ ዘለቄታዊ አንድነትና ሁለንተናዊ ስኬት” በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ ያለው። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ…
ቴክ ጎግል ሰራተኞቹ ቤት ውስጥ ሆነው እንዲሰሩ ጠየቀ Tibebu Kebede Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ጎግል በዓለም ላይ በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ሰራተኞቹ ቤት ውስጥ ሆነው እንዲሰሩ ጠይቋል። የጎግል እህት ኩባንያ የሆነው አልፋ ቤት ሰራተኞቹ ስራቸውን ቤት ውስጥ እንዲከውኑ ጠይቋል፤ ጥያቄው በሰሜን…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Tibebu Kebede Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው የተለያዩ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን መርምሮ እንዲጸድቁ ውሳኔ አሳልፏል። በዚህም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በሺዎች የሚቆጠሩ በረራዎች ተሰርዘዋል Meseret Demissu Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በርካታ አየር መንገዶች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተከሰተውን ቀውስ ለመቋቋም በሺዎች የሚቆጠሩ በረራዎቻቸውን መሰረዛቸው ተሰምቷል። ከዚህ ጋር ተያይዞ በርካታ አየር መንገዶች ከጣሊያን ወደ ተለያዩ ሃገራት እና ወደ ጣሊያን የሚያደርጓቸውን በረራዎች…
ፋና 90 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 ማክስ 8 ለአደጋው ተጎጂዎች የመታሰቢያ ዝግጅት ተካሄደ Feven Bishaw Mar 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=V9cI_7dQs-A
ስፓርት አርሰናል ከማንቼስተር ሲቲ ዛሬ ምሽት ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ ተራዘመ Tibebu Kebede Mar 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ከማንቼስተር ሲቲ ዛሬ ምሽት ሊያደርጉት የነበረው ተጠባቂ ጨዋታ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተራዘመ። ጨዋታው የተራዘመው የግሪኩ እግር ኳስ ክለብ ኦሊምፒያኮስ ባለቤት ኢቫንጄሎስ ማሪናኪስ በትናንትናው ዕለት…