Fana: At a Speed of Life!

በግድቡ ዙሪያ የሚደረጉ ድርድሮች ሁሉንም ወገን ተጠቃሚ በሚያደርግ ስምምነት ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባቸዋል- ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚደረጉ ድርድሮች ሁሉንም ወገን ተጠቃሚ በሚያደርግ ስምምነት ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባቸው የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለፁ። የስትራቴጂክ ጉዳዮች ተቋም የሚያዘጋጀው…

አንድነት ፓርክ ከቅዳሜ እስከ ረቡዕ ድረስ ለጎብኚዎች ዝግ እንደሚሆን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድነት ፓርክ ከመጭው ጥር 30 እስከ የካቲት 4 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ለጎብኚዎች ዝግ እንደሚሆን ተገለጸ። በእነዚህ ቀናት ፓርኩን ለመጎብኘት ትኬት የቆረጡ ጎብኚዎች ከሀሙስ የካቲት 5 ቀን ጀምሮ ጉብኝታቸውን ማከናወን እንደሚችሉም ፓርኩ…

የአፍሪካ ህብረት ለጉባኤ በመጡ ተሳታፊዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ የማጣራት ምርመራ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ለጉባኤ በመጡ ተሳታፊዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ የማጣራት ምርመራ እያካሄደ ነው። ዛሬ በህብረቱ ዋና ፅህፈት ቤት በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ደረጃ የሚካሄደው የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ተጀምሯል። ይህንንም ተከትሎ…

አቶ ገዱ ወደ አዲሱ የአፍሪካ ህብረት መዋቅር የሚደረግ ሽግግር ግልጽነትን ያረጋገጠ መሆን እንዳለበት አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ወደ አዲሱ የአፍሪካ ህብረት መዋቅር የሚደረግ ሽግግር ግልጽነትን ያረጋገጠ እና የሰራተኞችን መብት ከግምት ውስጥ ያስገባ መሆን እንዳለበት አሳሰቡ።   አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በአፍሪካ…

ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቡና ኮንፈረንስ እና አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቡና ኮንፈረንስ እና አውደ ርዕይ በሚሊኒየም አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል። አውደ ርዕዩ “ቡናን ከምድረ ቀደምት ሀገር” በሚል መሪ ቃል ነው ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚከበረው። በአውደ ርዕዩ ላይ የግብርና…

በ10 ሚሊየን ዶላር ለሚገነባው የመድሀኒት ፋብሪካ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቂሊንጦ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ውስጥ የመድሀኒት እና የህክምና ቁሳቁስ ማምረቻ ፋብሪካ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የመሰረት ድንጋዩ አፍሪቱር ፋርማኪዩር ማኑፋክቸሪንግ የኢንቨስትመንት ስራውን በኢንዱስትሪያል ፓርኩ ለመጀመር የሚያስችለው…

7ኛው ሀገር አቀፍ የህብረት ሥራ አውደ ርዕይ፣ ባዛርና ሲምፖዚየም ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 7ኛው ሀገር አቀፍ የህብረት ሥራ አውደ ርዕይ፣ ባዛርና ሲምፖዚየም በዛሬው ዕለት ተጀምሯል።   አውደ ርዕዩ ”የህብረት ስራ ግብይት ለሰላም ግንባታ” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ኤግዚቪሽን ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል።…

በቻይና አዲስ የተወለደ ጨቅላ ህጻን በኮሮና ቫይረስ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና ውሃን ከተማ በሚገኝ ሆስፒታል የተወለደ ጨቅላ ህጻን በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተሰማ። ህጻኑ ከተወለደ ከ30 ሰዓታት በኋላ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መሆኑን የሃገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ይህም በቫይረሱ የተያዘ በእድሜ ትንሹ ሰው…