Fana: At a Speed of Life!

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም በኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ እየተደረገ ያለው ድርድር ያለበትን ሁኔታ…

የአማራ ባንክ የአክሲዮን ሽያጩን ለአምስት ሳምንታት አራዘመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስረታ ላይ የሚገኘው አማራ ባንክ የአክሲዮን ሽያጩን ለአምስት ሳምንታት አራዘመ። የአክሲዮን ሽያጩ በተለያዩ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከሽያጩ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስችል ዕድል ለመስጠት በማሰብ መራዘሙን…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከዓለም አቀፉ የትምህርት አጋርነት ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከዓለም አቀፉ የትምህርት አጋርነት ዋና ስራ አስፈጻሚ አሊስ ኦልብራይት ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅት በኢትዮጵያና በዓለም አቀፉ የትምህርት አጋርነት መካከል የተፈጠረው ጠንካራ አጋርነት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት…

ከባዕድ ነገር ጋር የተቀላቀለ ዱቄት እና ሊጥ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባዕድ ነገር ጋር የተቀላቀለ 36 ኩንታል ዱቄት እና 25 በርሜል ሊጥ ተያዘ። በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ልዩ ስሙ ጎሮ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከባዕድ ነገር ጋር ተተቀላቅሎ የተዘጋጀ የጤፍ ዱቄትና እንጀራ ተይዟል። በወቅቱም…

ወይዘሮ ነፃነት አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል በመሆን እና በተለያዩ የመንግስት የስራ ኃላፊነቶች ላይ ያገለገሉት ወይዘሮ ነፃነት አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ወይዘሮ ነፃነት አስፋው ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት…

በትራንስፖርት ባለስልጣን እና በቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት መካከል የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ

 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን እና በቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት መካከል የተቀናጀ የትራንስፖርት አስተዳደር ስርዓትን ማስተግበር የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ። ስምምነቱን የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን…

የቻይና ኩባንያ ጭምብል ያደረጉ ሰዎችን ማንነት የሚለይ ቴክኖሎጂ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና ኩባንያ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ያደረጉ ሰወች ማንነት መለየት የሚያስችል ቴክኖሎጂ ይፋ አድርጓል። ቴክኖሎጂው ዓለምን እያስጨነቀ ያለውን የኮሮና ቫይረስ ለመዋጋት እገዛ እንደሚያደርግ ታምኖበታል።…

ጠ/ሚ ዐቢይ በሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ላይ የተቃጣውን የግድያ ሙከራ አወገዙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ላይ የታቃጣውን የግድያ ሙከራ አወገዙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሱዳን ሕዝብ ሰላሙን ለማስጠበቅ ከፍተኛ ዋጋ ከፍሎ የሚደነቅ እርምጃ መውሰዱን በፌስቡክ ገፃቸው ገልጸዋል።…

ምክር ቤቱ በነገው ዕለት በሚያካሂደው ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን ያሳልፋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባውን በነገው ዕለት ያካሂዳል። በነገው ዕለት በሚያካሂደው ስብሰባም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። በመደበኛ ስብሰባው…