Fana: At a Speed of Life!

በምዕራብ ኦሮሚያ የኦነግ ሸኔ አባላት እየፈጸሙት ያለውን ህገ ወጥ ድርጊት ለማስቆም የተጠናከረ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የክልሉ ፖሊስ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ኦሮሚያ ወለጋ ዞኖች ውስጥ የኦነግ ሸኔ አባላት እየፈጸሙት ያለውን ህገ ወጥ ድርጊት ለማስቆም ከምን ጊዜውም በላይ የተጠናከረ እርምጃ እየወሰደ እንደሆነ አስታወቀ። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ። አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሚገኘውን እና በሃገር ውስጥ የቫይረሱን ስርጭት መቆጣጠሪያና የመረጃ ማዕከል…

ኢትዮጵያ በተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ እየተካፈለች ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ እየተካፈለች ነው። ምክር ቤቱ ለአንድ ወር የሚያካሂደውን 43ኛ መደበኛ ስብሰባውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። በስብሰባው ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ…

የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን ባለፉት ሰባት ወራት ለ1 ነጥብ 67 ሚሊዮን ዜጎች ስራ መፈጠሩን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሃገር አቀፍ ደረጃ የስራ ዕድል ፈጠራ እንቅስቃሴ በተቀናጀ መንገድ በውጤት ተኮር ስርዓት መመራት እንዳለበት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ። የስራ ዕድል ፈጠራ ብሄራዊ ምክር ቤት የሰባት ወራት ስራ አፈጻጸም ዙሪያ በሻራተን…

የኮሮና ቫይረስ ተመሳሳይ ምልክት የታየባቸው ሁለት ሰዎች በለይቶ ማቆያ ክፍል ክትትል እየተደረገላቸው ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ተመሳሳይ ምልክት የታየባቸው ሁለት ሰዎች በለይቶ ማቆያ ክፍል ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ መረጃን በተመለከተ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ…