የማኅበራዊ ትስስር ገጾች የኮሮና ቫይረስን ለመዋጋት ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር በአጋርነት እየሰሩ ነው
አዲስ አበባ፣የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማኅበራዊ ትስስር ገጾች የኮሮና ቫይረስን በተመለከተ የሚሰራጩ ሃሰተኛ መረጃዎችን ለመከላከል ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር እየሰሩ ነው።
እርምጃው ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ እየተበራከቱ የመጡ ሃሰተኛ መረጃዎችን ለመከላከል ያለመ ነው ተብሏል።…