ቢዝነስ ቪዲዮ የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት የድርድር ሂደት ላይ የተደረገ ውይይት Meseret Demissu Mar 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=vgnztt__yss
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዴኒስ ሽሚጋል የዩክሬን ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተመረጡ Tibebu Kebede Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣የካቲት 26 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ፓርላማ ዴኒስ ሽሚጋልን የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ መረጠ። የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኦሌክሲይ ሆንቻሩክ በፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ ጥያቄ ስልጣን ለቀዋል። ፕሬዚዳንቱ ፓርላማው ሽሚጋልን በጠቅላይ ሚኒስትርነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከኮካ ኮላ ኩባንያ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኮካ ኮላ ኩባንያ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኮካ ኮላ ሊቀ መንበር ጄምስ ኩይንሲ እና የኮካ ኮላ ኩባንያ የአፍሪካ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጃኩዬስ ቨርሚዩለን ጋር ነው የተወያዩት።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጣሊያን ጋር ከ1 ቢሊየን ብር በላይ የድጋፍና ብድር ስምምነት ተፈረመ Tibebu Kebede Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጣሊያን የ1 ቢሊየን 40 ሚሊየን ብር የድጋፍ እና የብድር ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ አድማሱ ነበበ እና በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር አርቱሮ ሉዚ ተፈራርመውታል። ከስምምነቱ ውስጥ 456…
የሀገር ውስጥ ዜና በህዳሴ ግድብ ድርድር ላይ የውጭ አካል ጣልቃ ገብነት እና ጫና ተገቢነት የሌለው ነው – አቶ ደመቀ Tibebu Kebede Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “በህዳሴ ግድብ ድርድር ላይ ይህን አድርጉ፣ ይህን አታድርጉ፣ ይህንን ፈርሙ የሚል ዓይነት አካሄድ ተገቢነት የሌለውና ድፍረት የተቀላቀለበት አካሄድ” መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ። የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ…
ቴክ ትዊተር ከ24 ሰአት በኋላ የሚጠፋ የትዊት አይነት አስተዋወቀ Meseret Demissu Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትዊተር ከ24 ሰዓታት በኋላ የሚጠፋ አዲስ የትዊት አይነት በብራዚል ሙከራ በማድረግ አስተዋውቋል። አዲሱ የትዊት አይነት ተጠቃሚዎች በስናፕ ቻት እና ፌስ ቡክ ላይ ለ24 ሰአት ከሚያቆዩት የዕለት ውሎ (ስቶሪ) ምስል ወይም መልዕክት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከኮካ ኮላ ኩባንያ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኮካ ኮላ ኩባንያ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኮካ ኮላ ሊቀ መንበር ጄምስ ኩይንሲ የተመራ ቡድንን በዛሬው እለት በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በዚሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋኦ በኢትዮጵያ ለአንበጣ መከላከያ የ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ሊያደርግ ነው Tibebu Kebede Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) የ4 ነጥብ 5 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብቷል። የግብርና ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ሳኒ ረዲ እንዳሉት፥ በኢትዮጵያ የተከሰተውን የአንበጣ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በካሊፎርኒያ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ Feven Bishaw Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካዋ ካሊፎርኒያ ግዛት አንድ ሰው በኮሮና ቫይረስ መሞቱን ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ። በግዛቷ የ71 ዓመት አዛውንት በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት ተዳርገዋል፤ አዛውንቱ ባለፈው ወር መነሻዋን ሳንፍራንሲስኮ ባደረገችው መርከብ ሳይሳፈሩ…
የዜና ቪዲዮዎች የአዲስ አበባ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኤጀንሲ ሰልጣኞችን ብቁና ተወዳዳሪ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ገለጸ Meseret Demissu Mar 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=5WrXCTx_-zk&t=13s