የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለካራማራ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ለካራማራ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በመልእክታቸው “ከዚያድ ባሬ መራሹ የሶማሊያ ወራሪ ኃይል ጋር በነበረን ተጋድሎ ወሳኝ ድል…
ቢዝነስ ቪዲዮ 10ኛው ከተማ አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ኤግዚቢሽን Meseret Demissu Mar 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=oGMBZPc733s
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የመቀንጨር መጠንን ከ60 በመቶ ወደ 37 በመቶ መቀነስ ተችሏል Tibebu Kebede Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የመቀንጨር መጠንን ከ60 በመቶ ወደ 37 በመቶ መቀነስ መቻሉ ተገለጸ። የጤና ሚኒስቴር የመንግስት ሴክተር መስሪያ ቤቶችንና የአጋር ድርጅቶችን የስድስት ወራት አፈፃፀም በተመለከተ የምክክር መድረክ አከሂዷል። በዚህ ወቅትም …
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ከዓለም አቀፍ የኢንተርኔት ሶሳይቲ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው ከዓለም የኢንተርኔት ሶሳይቲ ፕሬዚዳንት አንድሪው ሱሊቫን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም ተቋማቱ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በቅንጅት መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።…
የዜና ቪዲዮዎች አትዮጵያና እስራኤል የመስኖ ግብርናን ለማዘመን ያደረጉት ስምምነት ተግባራዊ እየተደረገ ነው Meseret Demissu Mar 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=qx8UYH5klhg
የዜና ቪዲዮዎች በባህሬን የኢፌዴሪ ቆንስላ ጽህፈት ቤትን ለመክፈት ዝግጅት እየተደረገ ነው Meseret Demissu Mar 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=r2zK-xMR_9c
የሀገር ውስጥ ዜና 10ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ባዛርና አውደ ርዕይ ተከፈተ Tibebu Kebede Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ባዛርና አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ኤግዚቪሽን ማዕከል በዛሬው ዕለት ተከፍቷል። በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት አስተባባሪ ኢንጅነር…
ቢዝነስ ቪዲዮ ቡና በጥሬ፤ እይታ፤ በሽታ በመቅመስ ጥራቱን ማወቅ ይቻላል Meseret Demissu Mar 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=zwbk7MJIhC4
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቀድሞው የተመድ ዋና ጸሐፊ በ100 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Meseret Demissu Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 5ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ የነበሩት ፔሩያዊው ጃቬር ፔሬዝ በ100 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ጃቬር ፔሬዝ ሊማ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩ ሲሆን፥ ከላቲን አሜሪካ ድርጅቱን በዋና ጸሀፊነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ወለጋ ዞን ስሬ ከተማ በእሳት አደጋ በሰውና ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ Tibebu Kebede Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ሲቡ ስሬ ወረዳ ስሬ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ተሰምቷል። በእሳት አደጋው በ15 ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን የሲቡ ስሬ ወረዳ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች…