Fana: At a Speed of Life!

በአምቦ በተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ላይ በደረሰ የቦምብ ጥቃት 29 ሰዎች ላይ ቀላል ጉዳት መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምቦ ከተማ በዛሬው ዕለት በተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ላይ በደረሰ የቦምብ ጥቃት በ29 ሰዎች ላይ ቀላል ጉዳት መድረሱን ፓሊስ አስታወቀ። የኦሮሚያ ፓሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አራርሳ መርደሳ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፥ ለጠቅላይ ሚኒስትር…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና፣ ሀዋሳ ከተማ እና ባህርዳር ከነማ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በተለያዩ ከተሞች ተካሂደዋል። በዚህም ኢትዮጵያ ቡና፣ ሀዋሳ ከተማ፣ ባህርዳር ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። ወላይታ ድቻን በአዲስ አበባ ስታዲየም ያስተናገደው…

በመቅደላ ወረዳ የተገነቡ መሰረተ ልማቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ የተገነቡ የተለያዩ መሰረተ ልማቶች በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ…

በህገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 14 ክላሽ ጠብመንጃ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢሉ አባቦር ዞን ቡሬ ወረዳ በህገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 14 ክላሽኮቭ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ ገለፀ። የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ታረቀኝ አሰፋ እንደገለፁት፥ የጦር መሳሪያው የተያዘው በሚኒባስ ተሽከርካሪ ከጋምቤላ…

በቱርክ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ቱርክ ቫን ግዛት በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ። የሀገሪቱ የውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ሱሊማን ሶይሉ ፥በኢራን ድንበር አቅራቢያ በምትገኘው ቫን ግዛት በዛሬው ዕለት የመሬት መንቀጥቀት አደጋ መከሰቱን ተናግረዋል።…

የብሄራዊ በጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ማብሰሪያ ፕሮግራም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የብሄራዊ በጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ማብሰሪያ ፕሮግራምተካሄደ። በፕሮግራሙ ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ የክልሎች ርዕሳነ መስተዳደሮች እና የከተማ አስተዳደሮች ከንቲባዎች ተገኝተዋል፡፡…

በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የተላከ ልዩ ልኡክ ከግብጽ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ ኤል ሲሲ ጋር ተገናኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የተላከ ልዩ ልኡክ ከግብጽ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ ኤል ሲሲ ጋር ተገናኘ። በልኡካን ቡድኑ ውስጥ የተካተቱት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት የፕሬስ…