የሀገር ውስጥ ዜና የአፍ መፍቻ ቀን በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍ መፍቻ ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ21ኛ ጊዜ በሃገራችን ደግሞ ለ10ኛ ጊዜ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ። ቀኑ የትምህርት ሚኒስቴር ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቋንቋዎችና ባህሎች አካዳሚ እንዲሁም ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ…
ጤና ኢራን በኮሮና ቫይረስ ስጋት ትምህርት ቤቶችንና ባህላዊ ማዕከሎችን ዘግታለች Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራን የኮሮና ቫይረስ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች እና ባህላዊ ማዕከሎች እንዲዘጉ መወሰኗ ተሰምቷል። በቻይና ሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ የተቀሰቀሰው የኮሮና ቫይረስ አሁን ላይ በተለያዩ የዓለም ሀገራት እየተዛመተ መሆኑን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ 380 የውጭ ሃገር ዜጎችን ወደ ማቆያ ስፍራ አስገባች Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በመስጋት 380 የተለያዩ ሃገራት ዜጎችን ወደ ማቆያ ስፍራ ማስገባቷ ተነገረ። ወደ ማቆያ ስፍራ የተወሰዱት አብዛኛዎቹ የውጭ ሃገር ዜጎች ዲፕሎማቶች ሲሆኑ በዋና ከተማዋ ፒዮንግያንግ በሚገኝ ጣቢያ ውስጥ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በጋዛ እና ሶሪያ በሚንቀሳቀሰው የፍልስጤም ታጣቂ ቡድን ይዞታ ላይ ጥቃት ፈጸመች Meseret Demissu Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እስራኤል በጋዛ ሰርጥ እና በሶሪያ በሚንቀሳቀሰው የፍልስጤም ታጣቂ ቡድን ላይ ጥቃት መፈጸሟን አስታወቀች። የሃገሪቱ ጦር በደቡባዊ ደማስቆ እና ጋዛ በመሸገውና ራሱን የፍልስጤም እስላማዊ ታጣቂ ብሎ በሚጠራው ቡድን ይዞታዎች ላይ የሚሳኤል ጥቃት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ህንድ ገቡ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ህንድ ገቡ። ፕሬዚዳንቱ ህንድ ሲደርሱ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ለሁለት ቀናት ጉብኝት ህንድ የገቡት ፕሬዚዳንቱ…
ስፓርት ቪዲዮ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት Meseret Demissu Feb 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=pU4iEX36nQ8&t=55s
ቢዝነስ ከተወገዱ ንብረቶች ከ32 ሚሊየን ብር በላይ ተገኘ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ ንብረቶችን በማስወገድ ከ32 ሚሊየን ብር በላይ ማግኘቱን አስታወቀ። የድርጅቱ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መልካሙ ዳአፋል ለፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ ገቢው ባለፉት…
የዜና ቪዲዮዎች የሃላባ አዳሪ ትምህርት ቤት Meseret Demissu Feb 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Lw7TKdEB19s
ቴክ ተገቢ ያልሆኑ ምስሎችን የማያነሳው ዘመናዊ ስልክ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተገቢ ያልሆኑ ምስሎችን ለማንሳት የማይፈቅደው ዘመናዊ ስልክ ይፋ ተደርጓል። “ቶን ኢ 20” የተሰኘው ይህ ዘመናዊ ስልክ ቶን ሞባይል በተባለ የጃፓን ኩባንያ የተመረተ መሆኑ ተገልጿል። ስልኩ ደንበኞች በማንኛውም መስፈርት ተገቢ ያልሆኑ እና…
የዜና ቪዲዮዎች የጽሞና ጊዜ የአዕምሮ ጤናን ለመጠበቅ ይረዳል Meseret Demissu Feb 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=DsGT0O6pe9o