የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ በተለያዩ ወንጀሎች የተጠረጠሩ 396 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede Jan 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በተለያዩ ወንጀሎች የጠረጠራቸውን 396 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በተጠርጣሪዎቹ ላይ የክስ መዝገብ የከፈተ ሲሆን፥ ግለሰቦቹ በህገ ወጥ የጦር መሳሪያ፣ የገንዘብ ዝውውር፣ የመሬት ወረራ፣ የመኪና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ሺህ 300 ሲ ሲ በታች በሆኑ አዳዲስ ተሽከርካሪዎች ላይ የሚጣለው የኤክሳይዝ ታክስ መጠን ወደ 5 በመቶ እንዲቀንስ ተደረገ Tibebu Kebede Jan 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ማሻሻያ በተደረገበት ረቂቅ የኤክሳይዝ ታክስ በአዳዲስ ተሽከርካሪዎች ላይ የሚጣለውን የኤክሳይዝ ታክስ መጠን ከ30 በመቶ ወደ 5 በመቶ እንዲቀንስ ተደረገ። የገንዘብ ሚኒስቴር በተሻሻለው የኤክሳይዝ ታክስ ላይ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል። የገንዘብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ተወላጆች ምሁራን መድረክ ተጠናቀቀ Tibebu Kebede Jan 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የደቡብ ክልል ተወላጆች ምሁራን መድረክ ተጠናቀቀ። በምሁራን መድረኩ ላይ የክልል አደረጃጀት ጥያቄን በተመለከተ በቀረበ ፅሁፍ ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል። ምሁራኑ በክልሉ ህዝቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ሶስት ምክትል ፕሬዚዳንቶቹን ከስራ አገደ Tibebu Kebede Jan 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ሶስት ምክትል ፕሬዚዳንቶቹን ከስራ ማገዱን አስታወቀ። በዩኒቨርሲቲው የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ተፈራ አስናቀ ሶስቱ ምክትል ፕሬዚዳንቶች የታገዱት በዩኒቨርሲቲው ሴኔት ውሳኔ መሰረት መሆኑን ተናግረዋል። የመታገዳቸው…
ቴክ ቱርክ በዊኪፒዲያ ላይ ጥላው የነበረውን እገዳ አነሳች Tibebu Kebede Jan 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በዊኪፒዲያ ላይ ላለፉት ሶስት ዓመታት ጥላው የነበረውን እገዳ በማንሳት ተጠቃሚዎች ድረ ገፁን ማግኘት እንዲችሉ ፈቀደች። የሀገሪቱ ህገ መንግስታዊ ፍርድ ቤት እገዳው የመናገር መብትን ይጥሳል ሲል እግዱ እንዲነሳ ውሳኔ አሳልፏል። ዊኪፒዲያ…
ቢዝነስ ለበዓሉ ወደ ጎንደር 19 ተጨማሪ በረራዎች ተዘጋጅተዋል Tibebu Kebede Jan 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ ከአዲስ አበባ ጎንደር ተጨማሪ 19 የበረራ መርሃ ግብር ማዘጋጀቱን አስታወቀ። ለጥምቀት በዓልና ተያያዥ ጉዳዮች በቀጥታ ወደ ጎንደር የሚያመሩ 2 ሺህ 500 የሚደርሱ መንገደኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰጭዎች ምዝገባ ተጀመረ Tibebu Kebede Jan 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመላ ሀገሪቱ ለአንድ አመት ያህል የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሚሰጡ በጎ ፈቃደኛ የዩኒቨርሲቲ እና የቴክኒክና ሙያ ተመራቂዎች ምዝገባ መጀመሩን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። በበጎ ፈቃዱ አገልግሎት ላይ የሚሳተፉት እድሜያቸው ከ18 እስከ 35 የሆኑ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ ሴኔት በፕሬዚዳንት ትራምፕ ላይ የተከፈተውን የክስ ሂደት በይፋ አስጀመረ Tibebu Kebede Jan 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የተከፈተውን የክስ ሂደት በይፋ አስጀመረ። በክስ ሂደቱ የሚሳተፉና በፍርድ ሂደቱ የሚሳተፉ የምክር ቤቱ አባላትም በከፍተኛው ፍርድ ቤት ዳኛ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። በክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከማሳቹሴትስ ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ ጋር በትብብር ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ Tibebu Kebede Jan 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከአሜሪካው ማሳቹሴትስ ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ ጋር ጋር በትብብር ለመሥራት የሚያስችል የውል ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ በኮምፒዩቲንግና ኢንፎርማቲክስ ኮሌጅ የሚሰጡትን የትምህርት ፕሮግራሞች በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በታገዘ የቤተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእምቦጭ አረምን ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት ስትራቴጂክ እቅድ ተዘጋጀ Tibebu Kebede Jan 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የእምቦጭ አረምን ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት ስትራቴጂክ እቅድ መዘጋጀቱን የጣና ሀይቅና ሌሎች የውሃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር አያሌው ወንዴ እንደገለፁት፥ እምቦጭን ለማስወገድ ብዙ ጥረት ቢደረግም…