ትንታኔና አስተያየት የኢጋድን ትዕግስት የፈተነው የጁባ ፖለቲካ እና የሽግግር መንግስት ምስረታው Tibebu Kebede Feb 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢጋድ አሸማጋይነት የሚካሄደው የደቡብ ሱዳን የሽግግር መንግስት ምስረታ ነገ በጁባ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ከሱዳን ነጻነቷን ካወጀች 10 አመት ያልሞላት ደቡብ ሱዳን ነፃ ሀገር ሆና የራሷን ሰንደቅ ዓላማ በጁባ ካውለበለበች ሁለት ዓመት በኋላ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሳዑዲ ዓረቢያ ከየመን የተወነጨፈ ሚሳኤል ማክሸፏን አስታወቀች Tibebu Kebede Feb 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ ከየመን የተወነጨፉ በርካታ ሚሳኤሎች ማክሸፏን አስታወቀች። ሳዑዲ መራሹ ጥምር ጦር እንዳስታወቀው፥ ሚሳኤሎቹ ከየመን ሃውቲ አማጽያን የተወነጨፉ ናቸው። ከተሞች ላይ ያነጣጠሩ ናቸው የተባሉት ሚሳኤሎች ከመዲናዋ ሰንዓ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሽፋን ተደራሽነትን ማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Tibebu Kebede Feb 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር እና የዓለም ጤና ድርጅት አጠቃላይ የጤና ሽፋን ተደራሽነትን ለማስፋት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ ተወካይ ዶክተር ባውሬማ ሃማ ሳምቦ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሃዲያ ሆሳዕና ጅማ አባጅፋርን አሸነፈ Tibebu Kebede Feb 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ዛሬ አንድ ጨዋታ ተካሄዷል። በሊጉ ግርጌ ላይ የሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና በጅማ አባጅፋርን በሃዋሳ ስታዲየም አስተናግዶ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የሃዲያ ሆሳዕናን ብቸኛ የማሸነፊያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ720 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በአደገኛና መጤ አረም ተይዟል Tibebu Kebede Feb 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ720 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በአደገኛና መጤ አረም መያዙን የአማራ ክልል የእፅዋት ዘርና ሌሎች ግብርና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ኳራንታይን ገለፀ። የክልሉ የእፅዋት ዘርና ሌሎች የግብርና ግብዓቶች ቁጥጥር ኳራንታይን…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሄራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ማብሰሪያ ስነ ስርዓት እሁድ ይካሄዳል Tibebu Kebede Feb 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ማብሰሪያ ስነ ስርዓት የፊታችን እሁድ ይካሄዳል። ፕሮግራሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ነው የሚካሄደው። የሰላም ሚኒስቴር መርሃ ግብሩን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፥…
የዜና ቪዲዮዎች በኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ ዞን እየተካሄደ የሚገኝ የድጋፍ ሰልፍ Meseret Demissu Feb 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=cqv7HN56gjU
የዜና ቪዲዮዎች ህዝባዊ ውይይቶች ለመቀራረብ እና ለመፍትሄ Tibebu Kebede Feb 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=fY5t4UmW9nw&t=139s
የዜና ቪዲዮዎች የዘገየው የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የዋና ግቢ ግንባታ Tibebu Kebede Feb 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=N6Af6XE-2Is&t=27s
የሀገር ውስጥ ዜና የመንገዶች ባለስልጣን ያስገነባውን ቋሚ የማሳያ ማዕከል አስመረቀ Tibebu Kebede Feb 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ያስገነባውን ቋሚ የማሳያ ማዕከል አስመረቀ። ማዕከሉ የተቋሙን የታሪክ ሂደት፣ ለሀገር ያበረከተውን አስተዋጽኦ እና በየዘመኑ የነበሩ ሂደቶችን በሰነድ እና በቁስ አካላት አካቶ የያዘ ነው። በተጨማሪም የተቋሙን…