ስፓርት ቀነኒሳ በቀለ በለንደን ማራቶን ከኪፕቾጌ ጋር ይፎካከራል Tibebu Kebede Jan 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀነኒሳ በቀለ ሚያዚያ ወር ላይ በሚካሄደው የለንደን ማራቶን ከኬንያዊው ኤሉድ ኪፕቾጌ ጋር እንደሚሮጥ አስታወቀ። ቀነኒሳ ከኪፕቾጌ ጋር ዳግም ለመወዳደር ዝግጁ መሆኑን ገልጿል። ውድድሩን አስመልክቶ በሰጠው አስተያየትም በውድድሩ የተሻለ ነገር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሌሶቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ከባለቤታቸው ግድያ ጋር በተያያዘ ስልጣናቸውን ሊለቁ ነው Tibebu Kebede Jan 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌሶቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶማሳ ታባኔ ከባለቤታቸው ግድያ ጋር በተያያዘ ሥልጣናቸውን ሊለቁ መሆኑ ተሰማ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፈረንጆቹ 2017 ከተፈጸመው የባለቤታቸው ግድያ ጋር በተያያዘ እጃቸው አለበት የሚል ውንጀላ መበራከቱን ተከትሎ ነው…
ፋና ስብስብ ለጃፓናዊ ቢሊየነር ሚስት ለመሆን ከ20 ሺህ በላይ ሴቶች ማመልከቻ አስገቡ Tibebu Kebede Jan 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጃፓናዊው ቢሊየነር ዩሳኩ ማኢዛዋ የፍቅር ጓደኛ ለመሆን ያመለከቱት ሴቶች ከ20 ሺህ በላይ ደርሷል። የሴቶቹ ማመልከቻ ቢሊኒየሩ ዩሳኩ ማኢዛዋ ወደ ጨረቃ ለሚያደርገው ጉዞ ውሃ አጣጫቸውን ይዘው መሄድ እንደሚፈልጉ መግለጻቸውን ተከትሎ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ተመስገን ጥሩነህ በሞጣ ከተማ የተቃጠሉና የተጎዱ የሃይማኖት ተቋማትን ጎበኙ Tibebu Kebede Jan 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በሞጣ ከተማ የተቃጠሉና የተጎዱ የሃይማኖት ተቋማትን ጎበኙ። በጉብኝቱ ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ የአማራ ክልል የሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት ስኬታማ ስምምነት የተደረሰበት እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ Tibebu Kebede Jan 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ያደረጉት ጉብኝት ከውጭ ጉዳይ ፖሊሲ በሚመነጭና ለአፍሪካ ሀገራት በሚሰጥ ትኩረት የተከናወነ በመሆኑ ስኬታማ ስምምነት የተደረሰበት እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡባዊ አፍሪካ 45 ሚሊየን ሰዎች ለምግብ እጥረት መጋለጣቸው ተነገረ Tibebu Kebede Jan 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የምግብ ፕሮግራም በደቡባዊ አፍሪካ 45 ሚሊየን ሰዎች ለምግብ እጥረት መጋለጣቸውን አስታወቀ። ለምግብ እጥረት ከተጋለጡት መካከል አብዛኛዎቹ ህጻናትና ሴቶች መሆናቸውም ተገልጿል። በደቡባዊ የአፍሪካ ሃገራት የተከሰተው…
ጤና የአሽከርካሪ እና ተሳፋሪዎችን ጡንቻ የሚያነቃቃ የተሽከርካሪ ወንበር ተሰራ Tibebu Kebede Jan 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃጓር ላንድ ሮቨር ኩባንያ አሽከርካሪዎች መኪና በሚያሽከረክሩበት ወቅት ጡንቻዎቻቸውን ማነቃቃት የሚችል መቀመጫ ወንበር መፈብረኩን አስታወቀ። ወንበሩ አሽከርካሪዎች ወይም ተሳፋሪዎች ከመቀመጥ ብዛት የሚያጋጥማቸውን የጡንቻ መስነፍ በመቀነስ ጡንቻቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ግንባታቸው የዘገዩ ስድስት ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Jan 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ግንባታቸው የዘገዩ ስድስት የመንገድ ፕሮጀክቶችን ከ556 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት በመመደብ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። በምክትል ርዕስ መስተዳድር ማዕረግ የግብርና ክላስተር…
ቢዝነስ አየር መንገዱ በኩዌት 2020 አቪየሽን ሾው ላይ እየተካፈለ ነው Tibebu Kebede Jan 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩዌት እየተካሄደ ባለው 2020 አቪየሽን ሾው ላይ እየተካፈለ ነው። አየር መንገዱ በኩዌት ከሚገኘው የኢፌዴሪ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ነው እየተሳተፈ የሚገኘው። በኩዌት ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ለሚያደርገው ጥረት የሃረሪ ክልል እገዛ እንደሚያደርግ አስታወቀ Tibebu Kebede Jan 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን በሃገሪቱ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ለሚያደርገው ጥረት የሃረሪ ክልል እገዛ እንደሚያደርግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድሩ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ። የኮሚሽኑ አባላት በዛሬው ዕለት ከሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን…