ፋና ስብስብ ለሳምሰንግ ጋላክሲ ተጠቃሚዎች የደረሰው ያልታወቀው መልዕክት Tibebu Kebede Feb 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም ላይ የሚገኙ የሳምሰንግ ጋላክሲ ስልክ ተጠቃሚዎች በትናንትናው ዕለት በስህተት ለመረዳት አስቸጋሪ ነው የተባለ የ1 ቁጥር መልዕክት ወደ ስልካቸው ገብቷል። ይህም በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ በርካታ የጋላክሲ ስልክ ተጠቃሚዎች ዘንድ ብዥታን…
የዜና ቪዲዮዎች የእህል ምርቶችን ማቀነባበር Meseret Demissu Feb 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=WsTozFJG76I
የዜና ቪዲዮዎች የጨጓራ ባክቴሪያ እና መንስዔው Meseret Demissu Feb 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=7DashMTDyIE
የሀገር ውስጥ ዜና የመድሀኒቶችን የጎንዮሽ ጉዳትና የአጠቃቀም ችግር ለማቃለል 6 ማዕከላት ተቋቋሙ Meseret Demissu Feb 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመድኃኒቶችን የጎንዮሽ ጉዳትና የአጠቃቀም ችግር ማቃለል የሚያስችሉ ስድስት ማዕከላት ማቋቋሙን የኢትዮጵያ የምግብና መድሃኒት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ከመድኃኒት አጠቃቀም ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እየተደረገ…
ቢዝነስ ለሁለት ቀናት የተካሄደው የቡና ምርምርና ልማት ሲምፖዚየም ተጠናቀቀ Tibebu Kebede Feb 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲላ ዩኒቨርሲቲ ሲካሄድ የነበረው የቡና ምርምርና ልማት ሲምፖዚየም የመስክ ምልከታ በማከናወን ተጠናቀቀ። በሲምፖዚየሙ ላይ የአየር ንብረት ለውጥ በቡና ምርታማነት ላይ እያስከተለ ያለውን ተፅዕኖ የሚመለከትና ሌሎች ጥናታዊ ፅሑፎች ቀርበው…
የዜና ቪዲዮዎች ለህዝብ ጥያቄ ዘላቂ ምላሽ የመስጠት ዝግጁነት Meseret Demissu Feb 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Q-yhV1H2oWQ&t=16s
ቴክ ጎግል አዋኪ ያላቸውን 600 መተግበሪያዎች አገደ Tibebu Kebede Feb 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎግል አዋኪ ያላቸውን 600 መተግበሪያዎች ማገዱን አስታወቀ። ጎግል ከፕሌይ ስቶር ከተወገዱት 600 የአንድሮይድ መተግበሪያዎች ጋር ተያይዞ ተጠቃሚዎች ማስታወቂዎችን ክሊክ እንዲያደርጉ ክትትል የሚያደርጉ የመተግበሪያ አበልፃጊዎችንም አግዷል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አየር መንገዶች በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ከ29 ቢሊየን ዶላር በላይ እንደሚያጡ ተገለፀ Tibebu Kebede Feb 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር አየር መንገዶች በፈረንጆቹ 2020 በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ 29 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር እንደሚያጡ አስጠነቀቀ። ማህበሩ ከአስር ዓመታት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የአየር ትራንስፖርት ፍላጎት ሊቀንስ ይችላል…
ቢዝነስ ቪዲዮ የአርዓያ ግብር ከፋዮች የእውቅና ሥነ – ስርዓት Meseret Demissu Feb 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=B4QOVNpZ6f4
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣት ስራ አጥ ሀኪሞችን ቁጥር ለመቀነስ እየተሰራ ነው ተባለ Tibebu Kebede Feb 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣት ሀኪሞችን በማብቃት የጤና አገልግሎቱን ማጎልበት በሚል መሪ ቃል 56ኛው ዓመታዊ የህክምና ጉባኤ እና ዓለም አቀፍ የጤና አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ ወጣት ስራ አጥ ሀኪሞችን…