የሀገር ውስጥ ዜና ጠ /ሚ ዐቢይ ሁለት ሹመቶችን ሰጡ Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለሁለት የስራ ሃላፊዎች ሹመቶችን ሰጡ፡፡ በዚህም አቶ አህመድ ቱሳ የነዳጅና የነዳጅ ውጤቶች አቅርቦትና ስርጭት ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል፡፡ እንዱሁም አቶ ወልደአብ ደምሴ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በፓኪስታን በበረዶ ናዳ የ77 ሰዎች ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፓኪስታን በተከሰተ የበረዶ ናዳ የ77 ሰዎች ህይወት አለፈ። በሰሜናዊ ፓኪስታን በተከሰተው ናዳ ከሞቱት በተጨማሪም 94 ሰዎች ቆስለዋል ነው የተባለው። ለተከታታይ ቀናት በአካባቢው የጣለው በረዶና አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ለበረዶ ናዳው ምክንያት…
ጤና የፅንስ መቋረጥ ከፍተኛ ጭንቀትን ያስከትላል – ጥናት Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፅንስ መጨናገፍ ለከፍተኛ ጭንቀት እንደሚዳርግ አንድ ጥናት አመላከተ። በእንግሊዝ የተደረገው ጥናት በእርግዝና ወቅት ፅንስ መጨናገፍ ያጋጠማቸው ሴቶች ከአደጋው በኋላ ለረጅም ጊዜ ከፍተኛ ለሆነ ውጥረት እና ጭንቀት እንደሚጋለጡ አመላክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም በግማሽ ዓመቱ ከ22 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን ገለፀ Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በግማሽ ዓመቱ 22 ቢሊየን 40 ሚሊየን ብር አጠቃላይ ገቢ ማግኘቱን ይፋ አደረገ። በስድስት ወር አፈጻጸሙ የእቅዱን 104 በመቶ ማሳካቱንም አስታውቋል፤ ካለፈው አመት አንጻር የ32 በመቶ እድገት አሳይቷል። ተቋሙ የውጭ ምንዛሪ…
የዜና ቪዲዮዎች አካል ጉዳተኞችን የልማት ግቦች ላይ ማካተት Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=VshnIHpg3zo&t=320s
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል የማህበረሰብ ተሳትፎ የተፋሰስ ልማት ንቅናቄ ተጀመረ Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የማህበረሰብ ተሳትፎ የተፋሰስ ልማት ንቅናቄ በዛሬው እለት መጀመሩ ተገለጸ። ንቅናቄው የፌደራልና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም የሃይማኖት አባቶች በተገኙበት በምዕራብ ጎጃም "የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ንቅናቄ ለምርት እድገት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ፒተር ማውራ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ በሚያከናውናቸው ተግባራት ዙሪያ መክረዋል። ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ሚኒስትር ዲኤታዋ ከዓለም አቀፉ የወጣቶች ህብረት መስራች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ አልማዝ መኮንን ከዓለም አቀፉ የወጣቶች ህብረት መስራች ዶክተር ኦክ ሶ ፓርክ ጋር ተወያዩ። ሚኒስትር ዲኤታዋ በውይይታቸው ብሄራዊ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራም በማዘጋጀት ወጣቱን የፕሮግራሙ ተጠቃሚ ለማድረግ ዝግጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ያሰለጠናቸውን የፀጥታ እና ህግ ማስከበር ዳይሬክቶሬት አመራሮች እና አባላትን አስመረቀ Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ያሰለጠናቸውን የፀጥታ እና ህግ ማስከበር ዳይሬክቶሬት አመራሮች እና አባላትን አስመርቋል። ስልጠናው ለአዳዲስ እና ነባር አመራሮች እና አባላት በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል መከላከል ዘርፍ የፀጥታ እና ህግ ማስከበር…
ቴክ አሜሪካ ሁዋዌ ላይ ተጨማሪ ሽያጮችን ልታግድ ነው Tibebu Kebede Jan 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለሁዋዌ ተጨማሪ ሽያጮችን ልታግድ መሆኑን አስታወቀች። አሜሪካ የምታመርታቸውን ጨምሮ በተለያዩ ሃገራት የተመረቱ የቴሌኮም ምርቶችን ለግዙፉ የቻይና የቴክኖሎጅ ኩባንያ እንዳይሸጡ ለማገድ ስለመዘጋጀቷም ነው የገለጸችው። የትራምፕ አስተዳደር…