የሀገር ውስጥ ዜና የአማራና የአፋር ህዝቦች የህዝብ ለህዝብ መድረክ ተጀመረ Tibebu Kebede Jan 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፋርና አማራ ክልሎች የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት መድረክ ዛሬ በሰመራ ከተማ ተጀመረ። በውይይት መድረኩ መክፈቻ ላይ የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ አወል አርባ “የአፋር እና የአማራ ሕዝቦች ሥነ ልቦናዊ፣ ምጣኔ ሀብታዊ፣ የሀገረ መንግሥት ግንባታ…
ፋና 90 ጠ/ሚ ዐቢይ በማላቦ ብሄራዊ ፓርክ ያደረጉት ጉብኝት Tibebu Kebede Jan 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ioCY83fohLU
የሀገር ውስጥ ዜና ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጥፋት ፈፅመዋል ባላቸው 77 ተማሪዎች ላይ እርምጃ ወሰደ Tibebu Kebede Jan 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጥፋት ፈፅመዋል ባላቸው 77 ተማሪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። በዩኒቨርሲቲው የጥፋት አላማን አንግበው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ጥቂት ተማሪዎች ሠላማዊ የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዲታወክ ከፍተኛ ጥረት ሲያደርጉ መቆየታቸውን…
ትንታኔና አስተያየት የግብጽ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ፖለቲካዊ መፍትሄ የመምረጥ አንድምታ Tibebu Kebede Jan 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ላለፉት አመታት ከኢትዮጵያ እና ሱዳን ጋር የቴክኒክ ውይይት ስታደርግ የቆየችው ግብፅ አሁንም ፖለቲካዊ መፍትሄን መርጣለች። ግብፅ የአባይ ወንዝ መነሻዋ ኢትዮጵያ ሁልጊዜም ባይተዋር ሆና እንድትኖር ትሻለች፤ ይህም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀይል አቅርቦቱን በአራት እጥፍ የሚያሳድግ ፍኖተ ካርታ ተዘጋጀ Tibebu Kebede Jan 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውሃ መስኖ እና ኢነርጅ ሚኒስቴር የሀይል አቅርቦቱን በአራት እጥፍ ማሳደግ የሚያስችል ፍኖተ ካርታ ማዘጋጀቱን ገለፀ። ኢትዮጵያ በውሀ ሀብቷ ከ40 እስከ 50 ሺህ ሜጋ ዋት ያክል የኤሌክትሪክ ሃይል የማመንጨት እና የማምረት አቅም እንዳላት ይታመናል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሀመድ አብዱላሂ በኤርትራ ጉብኝት እያደረጉ ነው Tibebu Kebede Jan 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሀመድ አብዱላሂ ሞሃመድ ፋርማጆ በኤርትራ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው። ፕሬዚዳንት ሞሀመድ አብዱላሂ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት በዛሬው እለት አስመራ ሲገቡ፥ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በትምህርት ቤቶች ዙሪያ ለሱስ የሚያጋልጡ የንግድ ተቋማት ተበራክተዋል Tibebu Kebede Jan 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማሩን ሂደት የሚያውኩና ተማሪዎችን ለሱስ የሚያጋልጡ የንግድ ተቋማት መበራከታቸውን ነዋሪዎች ገለጹ። አስተያየታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የሰጡ ነዋሪዎች እንደሚሉት፥ ተማሪዎች ደንበኛ እንዲሆኑ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ ምክር ቤት የትራምፕን በኢራን ላይ ጦር የማዝመት ስልጣን ገደበ Tibebu Kebede Jan 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን በኢራን ላይ ጦር የማዝመት ስልጣን የሚገድብ ውሳኔ አሳለፈ። ውሳኔው ዴሞክራቶች በተቆጣጠሩት ምክር ቤት 224 ለ194 በሆነ ድምጽ አልፏል። ይህም ትራምፕ ሃገራቸው ከቴህራን ጋር…
ፋና ስብስብ ውፍረት ካስቸገረዎት ይህን የቪዲዮ ጌም ይሞክሩት Tibebu Kebede Jan 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቪዲዮ ጌም እየተዝናኑ ውፍረት መቀነስን አስበውት ያውቃሉ? ከወደ ፊሊፒንስ የተሰማው ዜና ስሜት በሚይዝ የቪዲዮ ጌም እየተዝናኑ ክብደት መቀነስ ይችላሉ ይላል። ሚጊይ ገብርኤል የተባለው የግራፊክስ ባለሙያ “ኒንቴንዶ ሪንግፊት አድቬንቼር” ቪዲዮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤናማ እናትነት ወር በሃገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው Tibebu Kebede Jan 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤናማ እናትነት ወር እናት የቤተሰብና የሀገር ምሰሶ ናት በሚል መሪ ቃል በሃገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው። ወሩ በሃገር አቀፍ ደረጃ ለ14ኛ ጊዜ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ የፌደራል፣ የክልል አመራሮች እና የሚመለከታቸው አካላት…