Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ሲያሸንፍ ኢትዮጵያ ቡና አቻ ተለያይቷል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሃ ግብር ዛሬ ተከናውኗል። በሜዳው ሲዳማ ቡናን ያስተናገደው ወልቂጤ ከተማ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ ደግሞ ሰበታ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና…

የኮሌራ በሽታን ማጥፋትና መቆጣጠር የሚያስችል ረቂቅ እቅድ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የኮሌራ በሽታን ለማጥፋትና ለመቆጣጠር የሚያስችል ረቂቅ እቅድ እየተዘጋጀ መሆኑን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ገለጸ። የኢንስቲቲዩቱ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል የባክቴሪያ በሽታዎች ቅኝትና ምላሽ ቡድን…

የፀረ ወባ መድኃኒት የኮሮና ቫይረስን ለማከም ውጤታማ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፀረ ወባ መድኃኒት የኮሮና ቫይረስን ለማከም ውጤታማ መሆኑ ተገልጿል። በአሁኑ ወቅት የዓለም ስጋት ለሆነው የኮሮና ቫይረስ  መድኃኒት ለማግኘት የበርካታ ሀገራት ተመራማሪዎች ምርምር በማድረግ ላይ መሆናቸው ይታወቃል። በዚህ መሰረትም በቻይና…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለ2012 ዓ.ም 27 ነጥብ 89 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2012 ዓ.ም በጀት ተጨማሪ 27 ነጥብ 89 ቢሊየን ብር ሆኖ እንዲፀድቅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መርቷል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባሳለፍነው ቅዳሜ ባካሄደው 79ኛው መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ…

አሜሪካ በጃፓን በለይቶ ማቆያ የነበሩ ዜጎቿን ለተጨማሪ ምርመራ ከጃፓን አስወጣች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የኮሮና ቫይረስ በተከሰተባት የጃፓኗ ዲያመንድ ፕሪንስ መርከብ ውስጥ የነበሩ ዜጎቿን ከጃፓን አስወጣች። በመርከቧ ውስጥ የነበሩ ዜጎችን የያዙ ሁለት አውሮፕላኖችንም ወደ 400 የሚጠጉ ሰዎችን ይዘው አሜሪካ ደርሰዋል። 3 ሺህ 700…

በሰርግ ላይ ለደስታ የተተኮሰው ጥይት የ16 ዓመቱን ታዳጊ ህይወት ቀጠፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን አነደድ ወረዳ በተከናወነ ሰርግ ላይ ለድምቀት የተተኮሰው ጥይት የ16 ዓመቱን ታዳጊ ህይወት ቀጥፏል። በትናንትናው ዕለት ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ አነደድ ወረዳ የወቢ እነችፎ ቀበሌ በነበረው ሰርግ ላይ የታደሙ የአካባቢው…

13ኛው የከተሞች የመጠጥ ውኃና ሳኒቴሸን ፎረም በሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 13ኛው የኢትዮጵያ የከተሞች የመጠጥ ውኃና ሳኒቴሸን ፎረም በወላይታ ሶዶ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የመጠጥ ውኃና ሳኒቴሸን ፎረሙ “የራስን አቅም በማጠናከር በኢትዮጵያ ወስጥ በሚገኙ ከተሞች የውኃ እና ሳኒቴሸን አገልግሎትን ተደራሽ ማድረግ በሚል መሪ …

ጠ/ሚ ዐቢይ በተገኙበት የህዳሴ ግድብ ግንባታን የተመለከተ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተገኙበትና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን የተመለከተ ውይይት ተካሄደ ። በጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት እየተካሄደ በሚገኘው ውይይት ግድቡን በተመለከተ እየተደረጉ ያሉ ድርድሮች አካሄድ እና አቅጣጫ ላይ…

ነገ የሚጀምረው የጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤ በክልሉ የጸጥታ ሁኔታ ላይ ያተኩራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ መካሄድ የሚጀምረው የጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤ በህግ የበላይነትና የክልሉ የጸጥታ ሁኔታ ላይ በትኩረት እንደሚመክር ተገለጸ። የጨፌው አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሎሚ በዶ ጨፌው ባካሄደው 10ኛ መደበኛ ጉባኤ ለጸጥታ ጉዳይ ቅድሚያ ሰጥቶ እንደነበር…

ትምህርት ቤት ለመሄድ በየቀኑ የሀገር ድንበር የሚያቋርጡት መንትዮች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ. ቢ.ሲ) ትምህርት ቤት ለመሄድ በየቀኑ የሀገር ድንበር የሚያቋርጡት መንትያ እህቶች ብዙዎችን አስገርመዋል። ከአንድ ሉዓላዊ ሀገር ወደ ሌላ ሀገር ለስራም ሆነ ለጉብኝት በሚኬድበት ጊዜ የተለያዩ ህጋዊ ሂደቶችን ማለፍ ግድ ነው። አንድ ዜጋ ጎረቤት ወደ…