ከባለሃብቶችና በጎ ፈቃደኞች የተሰበሰበው የሴቶች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ለሴት ተማሪዎች እየተሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከባለሃብቶች እና ከበጎ ፈቃደኛ ግለሰቦች የተሰበሰበው የሴቶች ሞዴስ እና ንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች በመንግስት ትምህርት ቤት ለሚማሩ ሴት ተማሪዎች እየተሰጠ መሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።
በአስተባባሪ ቢሮዎች አማካኝነት በንፋስ…
በሕገ ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ ከ84 ሺህ በላይ የተለያዩ ሃገራት ገንዘብ ተያዘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በህገ ወጥ መንገድ ከሃገር ሊወጣ የነበረን 84 ሺህ 587 የተለያዩ ሃገራት ገንዘብ መያዙን አስታወቀ።
በደወሌ መቆጣጠሪያ ጣቢያ በተደረገ ፍተሻ 17 ሺህ 965 የአሜሪካ ዶላር፣ 2 ሺህ 520 ፖውንድ እና 64 ሺህ 102 የየመን…
ለሀገራቸው የበቁት ኢትዮጵያውያን አስተያየት
https://www.youtube.com/watch?v=H7g0SbyeToM&t=240s
ፂም ሲላጭ የቆዳ መቆጣት እንዳይከሰት መደረግ ያለበት….
https://www.youtube.com/watch?v=h8_HR7fiEDw&t=1s
የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ነዋሪዎች የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ
https://www.youtube.com/watch?v=SgfnaMQYXM8&t=15s
የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚዲያ አጠቃቀም
https://www.youtube.com/watch?v=H3107j3ZJyM
ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
https://t.me/fanatelevision
የህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የሚያቀርባቸው የእርምት እርምጃዎች እየተተገበሩ አይደለም ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የሚያቀርባቸው የእርምት እርምጃዎች በታችኛውና መካከለኛው የመንግስት አስተዳደር እርከን ተገቢውን ምላሽ እንደማያገኙ ተገለጸ።
ተቋሙ ለሁለት ቀናት የሚቆይ የስድስት ወር የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ በአዳማ ከተማ…
የጦር መሳሪያ አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ ተግባራዊነት ላይ ውይይት ተደረገ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር መሳሪያ አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ ተግባራዊነት ላይ ውይይት ተደረገ።
በሰላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት በተካሄደው ውይይት ላይ በተለያዩ ምክንያቶች ከሚፈጠሩ ስጋቶች ጋር በተያያዘ ህብረተሰቡ የጦር መሳሪያ ባለቤት ለመሆን ያለው ፍላጎት…
የትራፊክ አደጋን መቀነስ የሚያስችል ግምገማ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንገዶች ደህንነት ምክንያት የሚደርሰውን የትራፊክ አደጋ መቀነስ የሚያስችል ግምገማ እየተካሄደ መሆኑን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
ግምገማው በተለያዩ ክልሎች በሚገኙ 2 ሺህ ኪሎ ሜትር ርዝመት ባላቸው መንገዶች ላይ ነው እየተካሄደ…