የሀገር ውስጥ ዜና ማላዊ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች Tibebu Kebede Jan 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ማላዊ ከኢትዮጵያ ጋር በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን መስክ ያላት ግንኙነት እንዲጠናከር ፍላጎት እንዳላት ገልጻለች። የማላዊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፍራንሲስ ካሳሊያ በኬንያ ከኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም ጋር ተወያይተዋል።…
የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ የኢኳቶሪያል ጊኒ ጉብኝት Tibebu Kebede Jan 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=rqOe9fNsSMo
ፋና 90 ጠቅላይ መሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ኢኳቶሪያል ጊኒ ሲገቡ በኢትዮጵያውያን የተደረገላቸው አቀባበል Tibebu Kebede Jan 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=4C2xRMj7U3Y
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ጊኒ ሪፐብሊክ በተለያዩ ዘርፎች ላይ የትብብር ስራዎችን ለማስጀመር ተስማሙ Tibebu Kebede Jan 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከጊኒ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ ጋር በተለያዩ ዘርፎች ላይ የትብብር ሥራዎችን ለማስጀመር ተስማምተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጊኒ ሪፐብሊክ የነበራቸውን የሥራ ጉብኝት ትናንት ማምሻውን የተለያዩ…
ፋና 90 የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የጊኒ ኮናክሬ ጉብኝት Tibebu Kebede Jan 8, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=gQKVNcQS8Oo&t=81s
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ፤ የመጨረሻ ውይይት Tibebu Kebede Jan 8, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=t33mg0R77Wc
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዶክተር ዐቢይ አህመድ የጊኒ ሪፐብሊክ ጉብኝት Tibebu Kebede Jan 8, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=4XEl6SN4uec
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ኢኳቶሪያል ጊኒ ገቡ Tibebu Kebede Jan 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ኢኳቶሪያል ጊኒ ማላቦ ገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማላቦ አለም አቀፍ አውሮፕላን ሲደርሱ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ቶዶር ኦቢያንግ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ዶክተር ዐቢይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከሚሳኤል ጥቃቱ በኋላ የኢራን ውድቀት እየታየ ነው- ዶናልድ ትራምፕ Tibebu Kebede Jan 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን በአሜሪካ የጦር መንደር ላይ ጥቃት ከፈፀመች በኋላ ውድቀቷ እየታየ ነው ሲሉ ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ኢራን በኢራቅ በሚገኘው የአሜሪካ የጦር መንደር ላይ የፈፀመችውን ጥቃት በተመለከተ መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ በነገው መደበኛ ጉባኤው የጦር መሳሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅን መርምሮ እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል Tibebu Kebede Jan 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በነገው ዕለት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡ በስብሰባውም የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና የህግ፣ፍትህና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የጦር መሳሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር…