አሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለል፣ ማሪያና ዓይኒ ዋሪ በዓል በዩኔስኮ አንዲመዘገብ የማስመረጫ ሰነድ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለል፣ ማሪያና ዓይኒ ዋሪ በዓል በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰስ ቅርስ ሆኖ እንዲመዘገብ የማስመረጫ ሰነድ ዝግጅት መጠናቀቁን የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን…