በሱዳን ገዳሪፍ ግዛት እና ጎንደር ከተማ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሰራ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ገዳሪፍ ግዛት እና ጎንደር ከተማ መካከል ያለውን የንግድ፣ባህል እና ፖለቲካ ግንኙት ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚሰራ ተገለጸ።
በገዳሪፍ ዋና አስተዳዳሪ ሜጀር ጀኔራል ነስረዲን አብዲ የተመራ ልዑክ በትናንትናው ዕለት ጎንደር ከተማ መግባቱ…