Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔውን ማክሰኞ ያካሂዳል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት የፊታችን ማክሰኞ አስቸኳይ ጉባዔውን እንደሚያካሂድ ይጠበቃል። ምክር ቤቱ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ይመክራል ተብሎም ነው የሚጠበቀው። በእለቱም የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ሹመቶችን ያጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ…

በማሊ በተፈጠረ ግጭት ወታደሮችን ጨምሮ 30 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በማሊ በተፈጠሩ የተለያዩ ግጭቶች 30 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ። ግጭቱ በማሊ የኦጎሳጎ መንደርን ጨምሮ በሶስት የተለያዩ ስፍራዎች የተቀሰቀሰ ነው። ከሞቱት 30 ሰዎች ውስጥ ዘጠኝ ወታደሮች በወታደራዊ ጣቢያ ላይ በተፈጸመ ጥቃት…

የወረታ ደረቅ ወደብና ተርሚናል የመጀመሪያ ምዕራፍ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የወረታ ደረቅ ወደብና ተርሚናል የመጀመሪያ ምዕራፍ ተመረቀ። በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ እንዲሁም…

በተለያዩ የዓረብ ሃገራት የሚኖሩ ሴቶች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ለመፍታት መንግስት መፍትሄ ያፈላልጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግስት በተለያዩ የዓረብ ሃገራት የሚኖሩ ሴቶች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ለመፍታት ከየሀገራቱ ጋር በመሥራት መፍትሄ እንደሚያፈላልግ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተለያዩ የዓረብ ሀገራት ከተውጣጡ ኢትዮጵያውያን ሴቶች…

የምስራቅ ዕዝ የመከላካያ ሰራዊት ቀንን አከበረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የምስራቅ ዕዝ ስምንተኛውን የመከላካያ ሰራዊት ቀንን በጽዳት ዘመቻ፣ በደም ልገሳና በፓናል ውይይት በሀረር ከተማ አከበረ። በዚህ የፓናል ውይይት ላይ የተገኙት የምስራቅ ዕዝ ዋና አዘዥ ሜጀር ጀነራል ዘውዱ በላይ፥ ሰራዊቱ የሚያጋጥሙትን ችግሮች…

ቦርዱ በመራጮች ትምህርትና ምርጫ መታዘብ ዙሪያ ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመራጮች ትምህርት እና ምርጫ መታዘብ ዙሪያ ከተለያዩ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር እየተወያየ ነው። የውይይት መድረኩ  መራጮች በምርጫ ላይ ያላቸውን ግንዛቤ እና በምርጫ መታዘብ ዙሪያ ያለውን ልምድ ለመዳሰስ…

በሀዲያ ዞን ከ16 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የፈሳሽ ናይትሮጅን ማምረቻ ፋብሪካ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል ሀዲያ ዞን ከ16 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የፈሳሽ ናይትሮጅን ማምረቻና የእንስሳት ዘር ማቆያ ፋብሪካ ስራ ጀመረ። በመምሪያው የፈሳሽ ናይትሮጅን ባለሙያ አቶ ገዛኸኝ አሰፋ ፋብሪካው አየርን በመሰብሰብ የተቃጠለ አየር እና…

746 ሺህ ህጻናት ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ የሚያደርግ መርሃ ግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ በተለያየ ጊዜ በተከሰተ ሁከት ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው የራቁ 746 ሺህ ህጻናትን ወደ ትምህርት ገበታቸው መመለስ የሚያስችል መርሃ ግብር ይፋ ሆኗል። መርሃ ግብሩ ኢዱኬሽን ካን ኖት ወይት በሚባል ድርጅት ይፋ የተደረገ ሲሆን፥…