Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ በልማታዊ ሴፍቲኔት መርሃ ግብር ከ40 ሺህ በላይ ዜጎች ተጠቃሚ ሆነዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በምግብ ዋስትና ልማታዊ ሴፍቲኔት መርሃ ግብር ከ40 ሺህ በላይ ዜጎች በአማራጭ ገቢ ማስገኛ ተጠቃሚ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ምግብ ዋስትና እና ልማታዊ ሴፍቲኔት ኤጀንሲ ገለፀ። ኤጀንሲው በአካባቢ ጥበቃ ስራ፣ በከተማ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የዱባይ ገዢ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ምክትል ፕሬዚዳንት፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የዱባይ ገዢ ሼክ መሀመድ ቢን ረሺድ አልመክቱም ጋር ተወያዩ። ውይይቱ በዱባይ እና በመላው ዓረብ ኢሚሬቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን…

የኢኮኖሚና የስራ አጥነት ችግርን ለመቅረፍ በየሴክተሩ ያሉ የአሰራር ክፍተቶች እየተለዩ ነው- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢኮኖሚና የስራ አጥነት ችግርን ለመቅረፍ በየሴክተሩ ያሉ የአሰራር ክፍተቶች እየተለዩ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። አቶ ሽመልስ ይህንን ያሉት በዛሬው እለት በኦሮሚያ ክልል በኢንቨስትመንት ዘርፍ ያሉ…

የሱዳን ገዳሪፍ ክፍለ ግዛት ልዑክ ጎንደር ገባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገዳሪፍ ዋና አስተዳዳሪ ሜጀር ጀኔራል ነስረዲን አብዲ ለጉብኝት ጎንደር ገብተዋል። የጎንደር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ማስተዋል ስዩም ለአስተዳዳሪው አቀባበል አድርገውላቸዋል። ሜጀር ጀኔራሉ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ…

ከ8 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአምስት ቀናት ውስጥ 8 ሚሊየን 943 ሺህ 420 ብር የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። የብር ጌጣጌጥ በጫማና ሻንጣ ውስጥ በመደበቅ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሞባይል፣ የምግብ ዘይት፣ አልባሳት እና ተሽከርካሪዎችን…

ኢትዮጵያ በደቡብ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ለዘላቂ ልማት ኮሚሽን አባል እንድትሆን ጥሪ ቀረበላት

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በደቡብ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ለዘላቂ ልማት ኮሚሽን አባል እንድትሆን ጥሪ ቀረበላት። በኢትዮጵያ የፓኪስታን አምባሳደር አስጋር አሊ ጎሎ ፓኪስታንና ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን፣ በሰው ሀብት ልማት፣ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ እንዲሁም…

የህብረቱ መሪ ሀሳብ የአፍሪካን ወቅታዊ ሁኔታ ያገናዘበ ነው – አቶ ነቢያት ጌታቸው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ መሪ ሀሳብ የአፍሪካን ወቅታዊ ሁኔታ ያገናዘበ፣ተገቢና በአፍሪካ ሰላም እስከሚሰፍን ድረስ መተግበር ያለበት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነቢያት ጌታቸው አስታወቁ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ…

ከምርጫ ሂደት ጋር በተያያዘ የሚያጋጥሙ ክርክሮችን የሚዳኙ ችሎቶች ሊደራጁ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጭው ነሐሴ ወር በሃገር አቀፍ ደረጃ በሚካሔደው ምርጫ ላይ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ክርክሮች የሚስተናገዱባቸው የዳኝነት ችሎቶች እንደሚደራጁ የፌደራል ፍርድ ቤት ገለፀ። በቅርቡ የወጣው አዋጅ ቁጥር 1162/2012 ወደ ፍርድ ቤት ሊቀርቡ የሚችሉ የምርጫ…

የ2012 ሀገር አቀፍ ምርጫ የድምፅ መስጫ ቀን ነሐሴ 23 ሆኗል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2012 ሀገር አቀፍ ምርጫ ተከልሶ በቀረበው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የድምፅ መስጫ ቀን ነሐሴ 23 ቀን 2012 ዓ.ም ሆኗል። የምርጫ ባለድርሻ አካላት ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በባለ ድርሻ አካላት ኮንፈረንሱ ላይ የምርጫ ሰሌዳ ማሻሻያውን…

መንግስት የዜጎችን መብት እና ጥቅም ለማስከበር የሚችለውን ሁሉ ያደርጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 ኤፍ.ቢ.ሲ) የዜጎች መከበር የሃገር መከበር መሆኑን በመገንዘብ መንግስት የዜጎችን መብት እና ጥቅም ለማስከበር የሚችለውን ሁሉ እንደሚያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተለያዩ የዓረብ ሀገራት ለተውጣጡ ኢትዮጵያውያን…