Fana: At a Speed of Life!

ውጤት ላስመዘገቡ አትሌት እና አሰልጣኞች ሽልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 ኤፍ.ቢ.ሲ) በአህጉራዊ እና ዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ ውጤት ያስመዘገቡ አትሌቶች እና ባለሙያዎች የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተላቸው። የእውቅናና የማበረታቻ ሽልማቱ በ17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና፣ በ12ኛው መላ አፍሪካ ጨዋታዎች፣ በ6ኛው የአፍሪካ…

ዶክተር አብረሃም በላይ ከዓለም ባንክ የፕሮጀክት ንድፍ ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብረሀም በላይ ከዓለም ባንክ የፕሮጀክት ንድፍ ቡድን ጋር ተወያዩ። ውይይቱ በኢትዮጵያ በዲጂታል የንግድ ሥራ ፈጠራ እና ለፈጠራ ሀሳቦች የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ በተጀመሩ ስራዎች ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል።…

ጠንካራ የሚባሉ ሰዎች ራስ ለማጥፋት ተጋላጭ መሆናቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወንድ አያለቅስም የሚል አስተሳሰብ ያላቸው ወጣት ወንዶች ከሌሎች የበለጠ ራሳቸውን ለማጥፋት ቅርብ መሆናቸውን አንድ ጥናት አመላከተ። በዓለም አቀፍ ደረጃ የተካሄዱ ጥናቶች በተለይም ጠንካራ የሚባሉ ወንዶች ከሴቶች የበለጠ ህወታቸውን ለማጥፋት ቅርብ…

ኮሮና ቫይረስ ከቻይና ውጭ አስጊ ደረጃ ላይ አለመድረሱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሮና ቫይረስ ከቻይና ውጭ አስጊ አለመሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል። ድርጅቱ የጃፓኗን መርከብ ሳይጨምር ከቻይና ውጭ ባሉ ሃገራት የቫይረሱ አሳሳቢነት አስደንጋጭ የሚባል አለመሆኑን ገልጿል። በጃፓኗ ዲያመንድ ፕሪንስስ መርከብ 44…

ንግድ ባንክ የ2019 የግሎባል ቢዝነስ አውት ሉክ ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትየጵያ ንግድ ባንክ የ2019 የግሎባል ቢዝነስ አውት ሉክ ሽልማት አሸናፊ ሆነ። የዘርፉን ሽልማት በማሸነፍም ከደቡብ አፍሪካ እና ናይጄሪያ ባንኮች በመቀጠል በአፍሪካ ሶስተኛው ባንክ መሆን ችሏል። ባንኩ በ77 ዓመታት ጉዞው ዓለም ዓቀፍ…