በህገወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገቡ የነበሩ የመረጃ እና የመገናኛ መሳሪያዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በህገወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገቡ የነበሩ የመረጃ እና የመገናኛ መሳሪያዎች መያዙን አስታወቀ።
የተያዙት የቴሌኮም ማጭበርበር ለማከናወን የሚያስችሉ 6 መሳሪያዎች (Sim box) መያዙንም ነው የገለፀው።…