በዩኒቨርሲቲዎች በተከሰቱ ግጭቶች የተሳተፉ ከ170 በላይ ተማሪዎች የ1 ዓመት እገዳና እስከ መጨረሻ ከትምህርታቸው እንዲሰናበቱ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተከስቶ በነበረው ግጭት እጃቸው አለበት ተብለው በተለዩ ከ450 በላይ በሚሆኑ ተማሪዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ፡፡
በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች በሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተከስቶ የነበረውን…