ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ለሰላሳ የህግ ታራሚወች ይቅርታ አደረጉ Tibebu Kebede Jan 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2012 (ኤፍቢሲ) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ለሠላሳ የህግ ታራሚወች ይቅርታ አደረጉ። በፕሬዚዳንቱ ውሳኔ ለሰላሳ የህግ ታራሚወች ይቅርታ መደረጉን የሃገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ምህረት ከተደረገላቸው መካከል የፖለቲካ ተሟጋቹ ፒተር ቢያር እና…
Uncategorized ብልፅግና ፓርቲ ምርጫው በዚህ አመት እንዲካሄድ ጠንካራ አቋም አለው – አቶ ብናልፍ አንዷለም Tibebu Kebede Jan 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የ2012 ብሄራዊ ምርጫ በያዝነው አመት እንዲካሄድ ጠንካራ አቋም መያዙን አስታውቋል። የፓርቲው የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ትናንት በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ እና በሀገራዊ ምርጫው ዙሪያ ተወያይቶ የተለያዩ ውሳኔዎችን ማሳለፉንም ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል Tibebu Kebede Jan 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ትናንት ሲያካሂድ የነበረውን የመጀመሪያ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ አጠናቋል። ፓርቲው ከግንባር ወደ ውህድ ፓርቲ ከተሸጋገረ በኋላ ባካሄደው የመጀመሪያ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባም በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ባለሃብቶች ቀን በባህር ዳር ከተማ በውይይት ተከበረ Tibebu Kebede Jan 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ባለሃብቶች ቀን በባህር ዳር ከተማ በውይይት ተከበረ። በውይይት መድረኩ ላይ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ በአራቱ በግብርና ንዑስ ዘርፎች በሰብል ልማት፣ በእንስሳት ሃብት ልማት፣ በወተት ላም እርባታ እና በግብርና ማቀነባበር የተሰማሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጎተራ አካባቢ የሚገነባው የአሚባራ መንደር ግንባታ ተጀመረ Tibebu Kebede Jan 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በመሃል አዲስ አበባ ጎተራ አካባቢ የሚገነባው የአሚባራ መንደር ግንባታ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። በግንባታ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂር ታከለ ኡማን ጨምሮ፣ የኢፌዴሪ የኮንስትራክሽንና የከተማ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ እዝ ለ3 ወራት ያሰለጠናቸውን ከ1 ሺህ 300 በላይ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት አስመረቀ Tibebu Kebede Jan 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ እዝ በማዕረግ እድገትና በአቅም ግንባታ ስልጠና ለሦስት ወራት ያሰለጠናቸውን ከ1 ሺህ 300 በላይ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት አስመርቋል። ለሦስት ወራት ሥልጠናቸውን ተከታትለው የተመረቁት የታችኛው የአመራር አባላት ሲሆኑ፥…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ተጨማሪ 3 ሺህ ወታደሮችን ወደ መካከለኛው ምስራቅ ላከች Tibebu Kebede Jan 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 25፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ተጨማሪ 3 ሺህ ወታደሮችን ወደ መካከለኛው ምስራቅ መላኳን አስታውቃለች። ዋሽንግተን ተጨማሪ ወታደሮችን ወደ ስፍራው የላከችውም የኢራኑ ጀኔራል ቃሲም ሱሊማኒ በፕሬዚዳንት ትራምፕ ትዕዛዝ እንዲገደሉ ከተደረገ በኋላ በቀጠናው ውጥረት መንገሱን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ73 መምህራን፣ ተማሪዎችና ሰራተኞች ላይ እርምጃ ወሰደ Tibebu Kebede Jan 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 25፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ስራውን አስተጓጉለዋል ባላቸው 73 ተማሪዎች፣ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች ላይ የተለያዩ እርምጃዎችን መውሰዱን አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር አስራት አጸደወይን እንደገለጹት፥ ከትምህርትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት አስቸኳይ ድርጅታዊ ጉባኤውን እያካሄደ ነው Tibebu Kebede Jan 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አስቸኳይ ድርጅታዊ ጉባኤውን በመቐለ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ከህወሓት መሰረታዊ ድርጅቶች የተወከሉ አባላት፣ ምሁራን፣ የሃይማኖት መሪዎች፣ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እና ጥሪ የተደረገላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ Tibebu Kebede Jan 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከታህሳስ 17 ቀን 2012 ዓም ጀምሮ የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው መሾማቸውን አስታውቋል። አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በኤርትራ…