የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን በተመለከተ የቀረበ አዋጅን አፀደቀ Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበ አዋጅን አፀደቀ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን በዛሬው እለት አካሄደ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ትኩረቱን ያደረገ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው። የውይይት መድረኩ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የስብከተ ወንጌል እና ሃዋርያ ተልዕኮ መምሪያ አስተባባሪነት…
ቢዝነስ ምርት ገበያው በጥር ወር 4 ነጥብ 64 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸውን ምርቶችአገበያየ Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በጥር ወር 4 ነጥብ 64 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸውን 9 ሺህ 239 ቶን ምርቶች አገበያየ። ምርት ገበያው በወሩ 43 ሺህ 927 ቶን ሰሊጥ፣ 24 ሺህ 391 ቶን ቡና፣ 9 ሺህ 643 ቶን ቦሎቄ፣ 9 ሺህ 268 ቶን አረንጓዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ከተማ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጅማ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች በዛሬው እለት በጅማ ከተማ ስታዲየም የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ። ሰልፉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይን፣ መላውን የለውጥ አመራር እና ብልጽግናን ለማበረታታት ያለመም ነው። በሰልፉ ላይ የተሳተፉ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቻይና ሁቤይ ግዛት በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ እና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ማሻቀቡ ተገለጸ Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ሁቤይ ግዛት በኮሮና ቫይረስ አዲስ የሚያዙ እና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተነገረ። በግዛቲቱ ትናንት ብቻ ወደ 242 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰምቷል። ከዚህ ባለፈም 14 ሺህ 840 ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን፥…
ፋና ስብስብ በኮሮና ቫይረስ ስጋት ልምምዱን ቤት ውስጥ ያደረገው አትሌት Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻውን ከወደ ቻይና ውሃን ግዛት ያደረገው የኖቭል ኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፋዊ ስጋት ከሆነ ውሎ አድሯል። ከቫይረሱ ስርጭት ጋር በተያያዘ አወንታዊ መረጃዎች ቢሰሙም በርካቶች ግን አሁንም በስጋት ላይ ናቸው። የቫይረሱን ስርጭት በመፍራት ከወደ…
ስፓርት አትሌት ሳሙኤል በአንድ ማይል የ2020ን ሁለተኛ ፈጣን ሰዓት አስመዘገበ Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው አትሌት ሳሙኤል ተፈራ በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት በአንድ ማይል ርቀር ሩጫ ሁለተኛውን የዓለም ፈጣን ሰዓት አስመዘገበ። በትናንትናው ዕለት በአየርላንድ አትሎን የአንድ ማይል የቤት ውስጥ ውድድር ተካሂዷል። አትሌት ሳሙኤል ተፈራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቴል አቪቭ በተካሄደ የቱሪዝም ዐውደ ርዕይና ኮንፈረንስ ላይ ተሳተፈች Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በእስራኤል ቴል አቪቭ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ዐውደ ርዕይና ኮንፈረንስ ላይ ተሳተፈች። የቱሪዝም ዐውደ ርዕይና ኮንፈረንሱ “ዓለም አቀፍ የሜዲትራኒያን የቱሪዝም ገበያ 2020” በሚል መሪ ቃል ከየካቲት 3 እስከ የካቲት 4 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና አንጋፋው አርቲስት ጀምበሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በመድረክ ትወና ከ40 ዓመታት በላይ ያገለገሉት አንጋፋው አርቲስት ጀምበሬ በላይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። አርቲስቱ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከ1949 እስከ 1953 ዓ.ም በቀድሞዉ የሀገር ፍቅር ማህበር በአሁኑ የሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት በመድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ በመራጮች ትምህርትና መረጃ አሰጣጥ ዙሪያ ከመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ጋር ምክክር አካሄደ Tibebu Kebede Feb 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ትምህርት እና መረጃ አሰጣጥን አስመልክቶ ከመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ጋር ምክክር አካሂዷል። ቦርዱ የመገናኛ ብዙሃን ተደራሽነት እና ሚና ለመራጮች ትምህርት በሚል ርዕስ ነው የምክክር መድረኩን…