Fana: At a Speed of Life!

ከህንድ የመጡ 14 የህክምና ባለሙያዎች ነጻ የህክምና አገልገሎት እየሰጡ ነው

አዲስ አባባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከህንድ የመጡ 14 የህክምና ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ነጻ የህክምና አገልገሎት እየሰጡ ነው። በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚኒሊየም ሜዲካል ኮሌጅ የህክምና አገልግሎት ምክትል ፕሮቮስት ዶክተር ሊያ ተፈራ፥ ህክምናው የሚሰጠው በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል…

የሩሲያ የቀድሞው የማረሚያ ቤት ሀላፊ ፍርድ ቤት ውስጥ ራሱን አጠፋ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሩሲያ የቀድሞው የማረሚያ ቤት አገልግሎት ሃላፊ ፍርድ ቤት ውስጥ ራሱን ማጥፋቱ ተነግሯል። ቪክቶር ስቪሪዶቭ የተባለው ግለሰብ የሩሲያ ማረሚያ ቤት አገልግሎት የሞተር ትራንስፖርት ክፍል ሃላፊ ሆኖ በሚያገለግልበት ወቅት 125 ሺህ ዶላር ከምክትል…

ቋሚ ኮሚቴው ከዓለም ንግድ ድርጅት ልዑካን ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድ እና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከዓለም ንግድ ድርጅት ልዑካን ጋር ተወያየ። ውይይቱ ኢትዮጵያ የድርጅቱ አባል በምትሆንበት ቅድመ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ሲሆን፥ ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል…

በ2019 በመረጃ መረብ ጥቃት 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ተመዝብሯል – ኤፍ ቢ አይ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው የፈረንጆቹ 2019 በዓለም ዙሪያ በመረጃ መረብ ጥቃት 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር መመዝበሩን የአሜሪካ የምርመራ ቢሮ (ኤፍ ቢ አይ) አስታውቋል። የበይነ መረብ ወንጀል ቅሬታ ማዕከል (አይ ሲ 3) እንዳስታወቀው ወንጀሉ ተመሳሳይ ይሁን…

አምባሳደር ሬድዋን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ የእስያ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ የባንግላዴሽ፣ የህንድ፣ የሲሪላንካ፣ የደቡብ ኮሪያ እና የቻይና አምባሳደሮች ጋር በሁለትዮሽ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ የተናጠል ውይይት አድርገዋል።…

ኢጋድ ትናንት እና ዛሬ

ወቅቱ የአውሮፓውያኑ 1980ዎች መጨረሻ አካባቢ ነው ።ምስራቅ አፍሪካ በተለይ የአፍሪካ ቀንድ በተደጋጋሚ በድርቅ እና በጦርነት ከባድ ችግር ውስጥ የወደቀበት ነው። የተለያዩ የአፍሪካ ቀጠናዎች በክፍለ አህጉር ደረጃ የሚያስተሳስራቸው የኢኮኖሚ ማህበረሰብ መፍጠር ጀምረዋል። የአፍሪካ ቀንድ ግን…