Fana: At a Speed of Life!

የዓለም ጤና ድርጅት ለኮሮና ቫይረስ በ18 ወራት ውስጥ ክትባት እንደሚያዘጋጅ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በ18 ወራት ውስጥ ለኮሮና ቫይረስ ክትባት ለማግኘት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም እንደገለጹት፥ የኮሮና ቫይረስን የመጀመሪያ ክትባት በ18 ወራት ጊዜ ውስጥ ማግኘት ይቻላል።…

በመዲናዋ 100 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የሞተር አልባ ትራንስፖርት መስመር ሊዘረጋ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በሚቀጥሉት 10 አመታት መቶ ኪሎሜትር የሚሸፍን የሞተር አልባ ትራንስፖርት መስመር ሊዘረጋ ነው። የአዲስ አበባ ከተማ የትራፊክ ማኔጅመንት ቢሮ በከተማዋ በአዲስ መልክ ሊተገበር የታሰበውን የሞተር አልባ ትራንስፖርት…

በቻይና በኮሮና ቫይረስ አዲስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በ48 ነጥብ 2 በመቶ ቀንሷል – የሃገሪቱ ጤና ኮሚሽን

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና በየዕለቱ በኮሮና ቫይረስ አዲስ የሚያዙ ሰወች ቁጥር በ48 ነጥብ 2 በመቶ መቀነሱን የሃገሪቱ ጤና ኮሚሽን አስታወቀ። ከፈረንጆቹ የካቲት 4 እስከ 11 ባሉት ቀናት በሃገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰወች ቁጥር መቀነሱን ነው ኮሚሽኑ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ጉብኝታቸው የኢትዮጵያውያንን መብትና ጥቅም በሚያስከብሩ ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራሉ – አቶ ንጉሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በሚያደርጉት ጉብኝት በሀገሪቱ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን መብት እና ጥቅም የሚያስከብሩ ውይይቶችን እንደሚያደርጉ ተገለፀ።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች…

ሳምሰንግ ጋላክሲ ኤስ-20 እና ዜድ ፍሊፕ የተሰኙ አዳዲስ ስልኮች ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ግዙፉ የኤሌክትሮኒክስ አምራች ኩባንያ ሳምሰንግ  የ5ኛ ትውልድ (5 ጂ) ኢንተርኔት የሚጠቀሙ ጋላክሲ ኤስ-20 እና ዜድ ፍሊፕ የተሰኙ አዳዲስ ስልኮች ማምረቱን አስታውቋል። አዲሱ ጋላክሲ ኤስ-20 ዘመናዊ ስልክ ምስሎችን በ100 እጥፍ የማጉላት…

ምርጫው  ሰላማዊ እና ፍትሃዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ  ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል-የውጭ ሀገር ጋዜጠኞች

አዲስ አበባ፣የካቲት 4፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ቀጣዩ ሀገራዊ  ምርጫ ሰላማዊ ፣ ፍትሃዊ እና ዴሞክራሲያዊ  ሆኖ እንዲጠናቀቅ  የዴሞክራሲ ተቋማትና ህዝቡ ከወዲሁ የድርሻቸውን ሊወጡ  እንደሚገባ የውጭ ሀገራት ጋዜጠኞች ገለጹ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የአፍሪካ ሀገራት…