Fana: At a Speed of Life!

የባህር ዳሩ ነዋሪ ጓደኛው ባበረከተለት የሎተሪ ዕጣ የ1 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆኗል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የባህር ዳር ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ከጓደኛው በተበረከቱለት ሁለት የሎተሪ ዕጣዎች የ1 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆኗል። በልብስ ንግድ የሚተዳደረው ወጣት አያሌው ጥላሁን፥ አንድ ቀን ምሽት የቅርብ ጓደኛው ሙሉ የልዩ ሎተሪ በ40 ብር ገዝቶ ሁለቱን…

በግዕዝ ቋንቋ ሥርዓተ ትምህርት ቀረፃ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግዕዝ ቋንቋ ትምህርትን ወጥ በሆነ መልኩ መስጠት የሚያስችል የሥርዓተ ትምህርት ቀረፃ ውይይት በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። ውይይቱ የግዕዝ ቋንቋን ከተጋረጠበት አደጋ ለመታደግ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚያደርጉትን ጥረት ወጥ…

በመኪና አደጋ የዓይን ብርሃኑ የተመለሰለት ፖላንዳዊ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአካል ጉዳት አልያም ለህልፈት ምክንያት የሆነው የመኪና አደጋ የግለሰቡን የአይን ብርሃን መልሷል ይላል ከወደ ፖላንድ የተሰማው ዘገባ። ግለሰቡ ለሃያ ዓመታት በቀኝ አይኑ ከሚያገኛት ትንሽ የብርሃን ጭላንጭል ውጭ የአይን ብርሃኑን ሙሉ በሙሉ አጥቶ…

ሁለት ታዳጊዎችን አግቶ ገንዘብ የጠየቀው ግለሰብ የ25 ዓመት እስር ተፈረደበት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጠገዴ ወረዳ የ7 ዓመት ህፃንና የ17 አመት ታዳጊን ከብት በመጠበቅ ላይ እያሉ አግቶ ገንዘብ የጠየቀው ግለሰብ የ25 ዓመት እስር ተበየነበት። አገሬ የሗላሸት የተባለው ተከሳሽ፥ ሁናቸው ማስረሻ የተባለን የ17…

በኮሮና ቫይረስ የሚከሰተው በሽታ ስያሜ ተሰጠው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለሚከሰተው በሽታ “ኮቪድ -19” የሚል መጠሪያ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፥ በኮሮና ቫይረስ የሚከሰተው…

ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ከተባበሩት መንግስታት የዩ ኤን ሀቢታት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ከተባበሩት መንግስታት የዩ ኤን ሀቢታት ዋና ዳይሬክተር ማይሙና ሙሀመድ ሻሪፍ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም በከተሞች እድገትና ለውጥ ማምጣት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር…

በሀረሪ ክልል የግጭት መንስዔዎችን የመግታትና ወንጀልን የመከላከል ስራዎች መከናወናቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀረሪ ክልል ለግጭት መንስኤ የሚሆኑ እንቅስቃሴዎችን የመግታትና ወንጀልን የመከላከል ተግባራት መከናወናቸውን የክልሉ የፀጥታ ምክር ቤት አስታወቀ። የክልሉ የፀጥታ ምክር ቤት በትናንትናው ዕለት የስራ አፈፃፀም ግምገማ አካሂዷል። በግምገማው…

ቱርክ በኢድሊብ 51 የሶሪያ ወታደሮች መገደላቸውን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቱርክ በትናንትናው እለት በሰሜን ምዕራብ ሶሪያ 51 የመንግስት ወታደሮች መገደላቸውን አስታወቀች። ወታደሮቹ በኢድሊብ ግዛት በቱርክ የሚደገፉ ታጣቂዎች በወሰዱት እርምጃ መገደላቸውንም አንካራ ገልጻለች። ከሞቱት ወታደሮች በተጨማሪም ሁለት የሶሪያ…

ያልተዘጋጀ አመራር ሀገርና ህዝብን ማገልገል የሚሳነው በመሆኑ አመራሩ የፓርቲውን መመሪያዎችና ፖሊሲዎችን አውቆ ዝግጁ ሊሆን ይገባል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና የመዝጊያ ስነ ስርዓት ዛሬ ተከናውኗል። በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በተካሄደው በዚህ የመዝጊያ ስነ ስርዓት ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ ተገኝተው የማጠቃለያ…

በድንበር እና የአንበጣ መንጋ በተከሰተባቸው ስፍራዎች የመከላከል ስራዎች እየተሰሩ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግብርና ሚኒስቴር በድንበር እና መንጋው በተከሰተባቸው ስፍራዎች የበረሀ አንበጣን መከላከል የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን አስታወቀ። የግብርና ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ሳኒ ረዲ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ መንጋው በአሁኑ…